የተፈራ ኀይሉ አጠቃላይ ሆስፒታል ማስፋፊያ ግንባታ በፍጥነት እንዲጠናቀቅ ተጠየቀ።
ሰቆጣ: ኅዳር 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰቆጣ ከተማ የሚገኘው የተፈራ ኀይሉ መታሰቢያ አጠቃላይ ሆስፒታል የእናቶች እና ሕጻናት ሕክምና ማስፋፊያ ግንባታ ከተጀመረ ስምንት ዓመታትን አስቆጥሯል።
የሆስፒታሉ የማስፋፊያ ግንባታ መዘግየቱ ለእናቶች እና ሕጻናት የሚሰጠውን አገልግሎት ፈትኖታል።
በግንባታ ሥራው የተሰማሩ...
በጫካ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀበሉ።
ባሕር ዳር: ኅዳር 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን ለገሂዳ ወረዳ በጫካ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀብለዋል።
ከደቡብ ወሎ ዞን ኮሙዩኒኬሽን የተገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው የሰላም አማራጭን ለተቀበሉ ታጣቂዎች አስፈላጊው ድጋፍ እንደሚደረግላቸው ተመላክቷል።
ሌሎች ታጣቂዎችም የሰላም አማራጭን...
በደጀን ወረዳ የተገነባው ተንጠልጣይ ድልድይ ተጠናቅቆ ለአገልግሎት ክፍት ኾነ።
ደብረ ማርቆስ: ኅዳር 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን ደጀን ወረዳ ሰብሸንጎ አለቅታም ቀበሌን ከበርጭ ወርቅ አንባ ቀበሌ የሚያገናኝ በሙጋ ወንዝ ላይ የተገነባው ተንጠልጣይ ድልድይ ተጠናቅቆ ለአገልግሎት ክፍት ኾኗል።
ክረምት በመጣ ቁጥር የሰው እና የእንስሳት...
ጎንደር ወደ ከፍታዋ እንድትመጣ የቅርስ ጥገና የሚኖረው ሚና የጎላ ነው።
ጎንደር: ኅዳር 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የፋሲል አብያተ መንግሥታት ጥገና ቅርሶች ተጠብቀው ለመጭው ትውልድ እንዲተላለፉ ከሚሰጠው ጥቅም ባሻገር ጎንደር ከተማን ያስዋበ መኾኑን የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ባሕል እና ቱሪዝም መምሪያ አስታውቋል።
ከተቆረቆረች ከ400 ዓመታት በላይ ዕድሜ ያስቆጠረችው...
የጎንደር አብያተ መንግሥታት ጥገና የጎብኝዎችን የቆይታ ጊዜ የሚያራዝም እና የከተማዋን የቱሪዝም ጥቅም የሚያሳድግ ነው።
ጎንደር: ኅዳር 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር አብያተ መንግሥታትን ስትጎበኝ ያገኘናት የጎንደር ከተማ ነዋሪዋ ፋሲካ በጋሻው ቅርሱ የተደረገለት ጥገና የግቢውን ውበት ያሳመረ፣ ለጎብኝዎች ምቾትን የሰጠ መኾኑን አንስታለች።
የጎንደር አብያተ መንግሥታት ጥገና የጎብኝዎችን የቆይታ ጊዜ የሚያራዝም እና...







