በወረኢሉ ወረዳ በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀበሉ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን ወረኢሉ ወረዳ በጫካ ሲንቀሰቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀብለዋል። በደቡብ ወሎ ዞን በርካታ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን እየተቀበሉ ነው። በወረኢሉ ወረዳ በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ በእነርሱ አደረጃጀት የሻለቃ አዛዥ...

የብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀንን ማክበር ጠቀሜታው የጎላ ነው።

ባሕር ዳር: ኅዳር 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት ''ዴሞክራሲያዊ መግባባት ለብሔራዊ አንድነት'' በሚል መሪ መልዕክት የሚከበረውን 20ኛው የኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀንን በባሕር ዳር ከተማ እያከበረ ነው። በዓሉን አስመልክቶም በሕገ መንግሥት እና...

የኩላሊት ጠጠር ሕመምን እንዴት መከላከል ይቻላል ?

ባሕር ዳር: ኅዳር 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኩላሊት ጠጠር ብለን የምንጠራው ምን አይነት የሕመም ስሜት ሲሰማን ነው? የኩላሊት ጠጠር ኩላሊት ውስጥ የሚሠራ በሰዎች የሥርዓተ ፍጭት ሂደት ሽንት በመመረት ሂደት ላይ የሚቀር ጠጣር አካል ነው። ከጥቃቅን ጠጣር...

በኩር ጋዜጣን ያንብቡ

https://drive.google.com/file/d/1RgTqwHYRO02uWG0_cnHxxIgp1Aha5USS/view?usp=drive_link

ቅርስን መጠበቅ የመንግሥት ብቻ ሳይኾን የሁሉም ማኅበረሰብ ድርሻ ነው።

ጎንደር: ኅዳር 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከጎንደር አብያተ መንግሥታት ጥገና የተገኘውን ተሞክሮ በመውሰድ ሌሎች በአደጋ ውስጥ የሚገኙ ቅርሶችን መታደግ እንደሚገባ ጎብኝዎች ተናግረዋል።   አባ ሄኖክ የጎንደር አብያተ መንግሥታትን ሲጎበኙ ያገኘናቸው አባት ናቸው። በጎንደር የተለያዩ ጎብኝዎች በጥምቀት እና በሌሎች...