የብሔር ብሔረሰቦችን በዓል ለማክበር ወደ አካባቢው የሚመጡ እንግዶችን ለመቀበል ዝግጅት ተደርጓል፡፡

አዲስ አበባ: ኅዳር 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 20ኛውን የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀንን ለማክበር ወደ ሆሳዕና የሚጓዙ እንግዶችን ለመቀበል ዝግጅቱን ማጠናቀቁን በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የማረቆ ልዩ ወረዳ አስታውቋል። ልዩ ወረዳው ከተለያዩ የመገናኛ ብዙኅን ለተውጣጡ ባለሙያዎች በቆሼ...

የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን ለኅብረ ብሔራዊነት ግንባታ አስፈላጊ ነው።

ደብረማርቆስ: ኅዳር 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 20ኛው የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን "ዲሞክራሲያዊ መግባባት ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት" በሚል መሪ መልዕክት የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር እና የምሥራቅ ጎጃም ዞን የመንግሥት ሠራተኞች በተገኙበት በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሯል፡፡ የደብረ ማርቆስ...

በቅንጅት በመሥራት የስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክን ደህንነት መጠበቅ ይገባል።

ደባርቅ: ኅዳር 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክን ደኅንነት ለማስጠበቅ በሚቻልባቸው የሕግ ማዕቀፎች ዙሪያ የሰሜን ጎንደር ዞን የዳኝነትና የፍትሕ አካላት እና የስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ ጽሕፈት ቤት የጋራ ውይይት አካሂደዋል። በውይይቱ ተቋማቱ በቀጣይ በተጠናከረ...

በወረኢሉ ወረዳ በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀበሉ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን ወረኢሉ ወረዳ በጫካ ሲንቀሰቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀብለዋል። በደቡብ ወሎ ዞን በርካታ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን እየተቀበሉ ነው። በወረኢሉ ወረዳ በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ በእነርሱ አደረጃጀት የሻለቃ አዛዥ...

የብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀንን ማክበር ጠቀሜታው የጎላ ነው።

ባሕር ዳር: ኅዳር 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት ''ዴሞክራሲያዊ መግባባት ለብሔራዊ አንድነት'' በሚል መሪ መልዕክት የሚከበረውን 20ኛው የኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀንን በባሕር ዳር ከተማ እያከበረ ነው። በዓሉን አስመልክቶም በሕገ መንግሥት እና...