የአማራ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ለፖሊስ አባላት እና መሪዎች እውቅና ሰጠ።

ደብረ ማርቆስ: ኅዳር 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ የላቀ አፈፃፀም ላከናወኑ የፖሊስ አባላት እና መሪዎች ላሳዩት መልካም አፈፃፀም የእውቅና እና የማበረታቻ መርሐ ግብር አካሄዷል። ዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ ላለፉት 33 ዓመታት ከ130 ሺህ በላይ የፖሊስ...

የታዳጊ እና ሕጻናት ሴቶች መብት ሊጠበቅ ይገባል።

ደብረ ብርሃን: ኅዳር 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ሸዋ ዞን፣ የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር፣ አጋር ድርጅቶች እንዲሁም ከተለያዩ ትምህርት ቤቶች የተውጣጡ ተማሪዎች በተገኙበት በሴት ተማሪዎች ትምህርት ዙሪያ ውይይት ተካሄዷል። በሰሜን ሸዋ ዞን የተፈጠረው የሰላም እጦት በሴት...

“በኮምቦልቻ ከተማ ለሰው ተኮር ተግባራት የተሰጠው ትኩረት የሚደነቅ ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

ባሕር ዳር: ኅዳር 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ እና ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት በኮምቦልቻ...

ለልዩ ፍላጎት ትምህርት ትኩረት መስጠት ለነገ የማይባል ነው።

ደብረ ታቦር: ኅዳር 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የልዩ ፍላጎት ተማሪዎችን አቅም በማሳደግ እና የእንችላለን መንፈስን በማጠናከር በማኅበራዊ፣ በኢኮኖሚያዊ እና በፖለቲካ ጉዳዮች ላይ መሥራት መሠረታዊ ነገር ነው። ደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር የሚገኘው ታቦር አጠቃላይ አንደኛ ደረጃ እና...

በክልሉ ለልማት ተነሺዎች ካሳ የመክፈል እና መልሶ የማቋቋም ሥራ ላይ በትኩረት እየተከናወነ ነው።

ባሕር ዳር፡ ኅዳር 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ የመሬት ባለቤትነት እና ይዞታ ከፖሊሲም በላይ በሕገ መንግሥታዊ ድንጋጌ የሚመራ መሠረታዊ ሀብት ነው፡፡ በሕገ-መንግሥቱ አንቀጽ 40 ንዑስ አንቀጽ 3 መሠረት የመሬት ባለቤትነት መብት የመንግሥት እና የሕዝብ ብቻ እንደኾነ...