የአማራ ክልል ባለፈው በጀት ዓመት 120 ኪሎ ግራም ወርቅ ለብሔራዊ ባንክ አቅርቧል።
አዲስ አበባ: ኅዳር 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፈው በጀት ዓመት በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ 120 ኪሎ ግራም ወርቅ ለብሔራዊ ባንክ ማቅረቡን የአማራ ክልል ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ አስታውቋል።
ሲሚንቶ፣ ከሰል እና ብረትን ጨምሮ ከ40 በላይ ማዕድናትን በክልሉ...
ወሳኞቹ የእርግዝና ወራት የትኞቹ ናቸው?
ባሕር ዳር: ኅዳር 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ልጆች ጤነኛ እና የዳበረ አካል እና አዕምሮ ኖሯቸው ለማደግ ከመጀመሪያዋ የጽንሰት ቀን ጀምሮ እስከ ሦስት ወራት ድረስ የተለየ ትኩረት እና የሕክምና ክትትል ያስፈልጋል።
የውስጥ ደዌ ክሊኒክ ጠቅላላ ሐኪም ዶክተር...
“ሀቋን ትጠይቃለች፣ የነበራትን ታስመልሳለች”
ባሕር ዳር: ኅዳር 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጠየቀችው የነበራትን፣ ሥልጣኔዋ ያበበበትን፤ ገናና የኾነችበትን ነው። ቀይ ባሕር መስታውት ነው። የኢትዮጵያ መልክ የሚገለጥበት፤ ቀይ ባሕር ጮራ ነው የኢትዮጵያ ሥልጣኔ የበራበት፤ ቀይ ባሕር ጎዳና ነው ወጪ ወራጁ የተመላለሰበት፤...
የመንግሥት ሠራተኞችን አቅም በማሻሻል የተቋማትን የመፈፀም አቅም ማጎልበት ይገባል።
ፍኖተ ሰላም: ኅዳር 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎጃም ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሀብት መምሪያ በሪፎርም ተግባራት ዙሪያ የአንደኛ ሩብ ዓመት የአፈፃፀም ግምገማ ከዞን መሪዎች እና ሠራተኞች ጋር አካሄዷል።
የዞኑ ዋና አሥተዳዳሪ ዕድሜዓለም አንተነህ በመድረኩ ላይ...
”ሙስሊም ወጣቶች አፍላ ጉልበታቸውን እና እውቀታቸውን አዋሕደው ለሀገራቸው ልማት ሊሠሩ ይገባል” አቶ ይርጋ ሲሳይ
ባሕር ዳር: ኅዳር 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሙስሊም ወጣቶች ካውንስል በባሕር ዳር ተመሥርቷል። የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማውን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት ተገኝተዋል።
በሥነ ሥርዓቱ መልዕክት ያስተላለፉት በብልጽግና ፓርቲ...








