“የትጥቅ ትግል የአማራን ሕዝብ በኢኮኖሚ አድቅቆታል” ፍቅሩ ሙሉዬ
ባሕር ዳር: መጋቢት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን ላስታ እና አካባቢው በትጥቅ ትግል የነበረው ፍቅሩ ሙሉዬ የሰላም አማራጭን ተቀብሏል። የፍቅሩ ሙሉዬ እና የጓደኞቹ የሰላም አማራጭን መቀበል ለአካባቢው ሰላም መረጋገጥ አስተዋጽኦ እንደሚኖረው ይታመናል።
በአቀባበል ሥነ...
“ሀረር የሰላም ተምሳሌት ከተማ ናት ” ርእሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ
ባሕር ዳር: መጋቢት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሰላም ሚኒስቴር "የሰላም ቱሪዝም ለሀገር ግንባታ" በሚል መሪ መልዕክት ለማኅበራዊ ሚዲያ አንቂዎች በሀረር ከተማ የምክክር እና ጉብኝት መርሐ ግብር እያካሄደ ነው።
መርሐ ግብሩ በአካባቢው ያሉ የቱሪስት መስህቦች እና ታሪካዊ...
የአጣዬ ከተማ ወጣቶች የጸና አቋም ይዘው ለሰላም እየሠሩ ነው።
ባሕር ዳር: መጋቢት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የክልል እና የዞን የሥራ ኀላፊዎች ከአጣዬ ከተማ አሥተዳደር ወጣቶች ጋር የምክክር መድረክ አካሂደዋል።
በመድረኩ የተገኙት በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተማ ልማት ዘርፍ አሥተባባሪ አሕመዲን ሙሐመድ (ዶ.ር) "የአጣዬ ከተማ ወጣቶች...
በነዳጅ አቅርቦት ላይ ያጋጠመውን ችግር ለመቋቋም የሚያስችሉ ውሳኔዎችን ይፋ ኾኑ።
ባሕር ዳር: መጋቢት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) መንግሥት በመካከለኛው ምሥራቅ ጦርነት እና ዓለም አቀፍ ቀውስ ምክንያት በነዳጅ አቅርቦት ላይ ያጋጠመውን ችግር ለመቋቋም የሚያስችሉ ውሳኔዎችን ማሳለፉን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ(ዶ.ር) ገልጸዋል።
የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር...
ወቅታዊ ሁኔታዎችን ለመሻገር በአንድነት መቆም ይገባል።
ደብረታቦር: መጋቢት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ጎንደር ዞን በወቅታዊ የሰላም እና ጸጥታ ሁኔታ የውይይት መድረክ አካሂዷል።
የደቡብ ጎንደር ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የፖለቲካ እና አቅም ግንባታ ዘርፍ ኀላፊ መሠረት በላይ በዞኑ ያለውን ወቅታዊ...








