“በትጋት የሚሰሩ ክንዶች ሌማታቸውን አትረፍርፈዋል” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
ባሕር ዳር: ጥር 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የሌማት ትሩፋት መንግሥት ለዜጋ እና ለሀገር ያለውን ክብር ያሳየበት ልዩ እሳቤ እና ትግበራ ነው፡ ብለዋል።
መንግሥት በሌማት ትሩፋት ዘላቂ...
የተመዘበረ ሃብትን በማስመለስ እና የሕግ ተጠያቂነትን በማስፈን ውጤታማ ተግባራት ተከናውነዋል።
ደብረ ብርሃን፡ ጥር 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ)የሰሜን ሸዋ ዞን ፍትሕ መምሪያ የስድስት ወራት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ እና የቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ ያተኮረ የውይይት መድረክ እያካሄደ ነው።
የሰሜን ሸዋ ዞን ፍትሕ መምሪያ ኀላፊ ደመረ ቸሬ በበጀት ዓመቱ አጋማሽ...
በኮምቦልቻ ከተማ ከ4 ሺህ 300 በላይ የልማታዊ ሴፍቲኔት ተጠቃሚዎች ተመረቁ።
ደሴ: ጥር 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ወይዘሮ ትዕግሥት ጫኔ በኮምቦልቻ ከተማ ሀሰን አገር ክፍለ ከተማ ነዋሪ ሲኾኑ የአምስት ልጆች እናት ናቸው።
"ምንም ዓይነት የገቢ ምንጭ አልነበረኝም። ልጆቼን ለማሳደግ ተቸግሬ ከቤተሰብ እርዳታ እጠብቅ ነበር" የሚሉት ወይዘሮ ትዕግስት...
የወልቃይት ጠገዴና ጠለምት አማራ ምሁራን ማኅበር በጦርነት የተጎዳውን የትምህርት ዘርፍ ለመደገፍ እየሠራ ነው።
ሁመራ፡ ጥር 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የወልቃይት ጠገዴ ጠለምት አማራ ምሁራን ማኅበር በጦርነት የተጎዳውን የትምህርት ዘርፍ ለማጠናከር ትኩረት ሰጥቶ እየደገፈ መኾኑን በአማራ ክልል የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን አሥተዳደር አሥታውቋል።
ማኅበሩ ከተቋቋመበት ጊዜ ጀምሮ በርካታ ማኅበራዊ...
የደብረ ብርሃን ከተማ የልማት ሞዴልነቷን ለማስቀጠል ለሰላም ቅድሚያ ሰጥታ እየሠራች ነው።
ደብረ ብርሃን፡ ጥር 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ሰላም እና ጸጥታ መምሪያ የስድስት ወራት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ እና ቀጣይ የሥራዎች አቅጣጫ ትውውቅ መድረክ ተካሂዷል። በመድረኩ ላይ የተገኙት የከተማ አሥተዳደሩ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ...








