“ኢትዮጵያ ለውጭ ኢንቨስትመንት እና የሁለትዮሽ ኢኮኖሚያዊ ትስስሮችን ለማጠናከር ቁርጠኛ ናት” የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር...
አዲስ አበባ: ጥር 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገራቱ መካከል ያለውን የሁለትዮሽ ኢኮኖሚያዊ ትብብር እና የንግድ ትስስር ለማጠናከር የብራዚል- ኢትዮጵያ የንግድ እና የኢንቨስትመንት ፎረም በአዲስ አበባ ተካሂዷል።
በመድረኩ ከሁለቱም ሀገራት ባለሃብቶች፣ የንግድ መሪዎች እና ፖሊሲ አውጭዎች ተሳትፈዋል።
መድረኩ...
የቱርክዬ አምባሳደር እና የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት በጋራ ለመሥራት ተወያዩ።
ባሕር ዳር፡ ጥር 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ የቱርክዬ አምባሳደር በርክ ባራን ከአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት አለምአንተ አግደው ጋር በፍትሕ ሥርዓት ማሻሻያ እና በጋራ በሚሠሩ ጉዳዮች ላይ ውጤታማ ውይይት አድርገዋል።
የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ...
በገበያ ላይ ተወዳዳሪ የሚኾን የሰው ኃይል ለመገንባት የትምህርት ጥራት ድርሻ ከፍተኛ ነው።
ደብረ ታቦር: ጥር 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ጎንደር ዞን አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ የ2018 ዓ.ም የግማሽ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸምን እና የቀጣይ አቅጣጫዎችን አስመልክቶ የግምገማ መድረክ እያካሄደ ነው።
የዞኑ ምክትል አሥተዳዳሪ እና የትምህርት መምሪያ ኅላፊ ደስታ አስራቴ...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በምርጫ ሥራ ላይ በበጎ ፈቃደኝነት ለሚሠማሩ ወጣቶች ሥልጠና ሰጠ።
ባሕር ዳር፡ ጥር 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የተለያዩ የቅድመ ምርጫ ተግባራትን እያከናወነ ይገኛል።
ከእነዚህም ተግባራት አንዱ ዜጎች በዕውቀት ላይ የተመሠረተ ምርጫ እንዲያደርጉ የሚያስችላቸውን የሥነ ዜጋ እና የመራጮች ትምህርት መስጠት...
አዲሱ የመንግሥት ሠራተኞች አዋጅ ምን አዲስ ነገር ይዞ መጣ?
ባሕር ዳር: ጥር 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት በ6ኛ ዙር፣ 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፣ 11ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ አዲስ የመንግሥት ሠራተኞች አዋጅ ማጽደቁ ይታወቃል፡፡
ይህ አዋጅ ምን አዲስ ነገር ይዞ መጥቷል?
በአማራ ክልል ሲቪል...








