“ምርጫውን ለማደናቀፍ የሚሠሩ ኃይሎችን የጸጥታ ኃይሉ አይታገስም” ኮሚሽነር አስቻለ አላምሬ

  ባሕር ዳር: መጋቢት 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ስኬታማ ኾኖ እንዲጠናቀቅ የሚሊሻ ኃይሉ የሚጠበቅበትን ኀላፊነት እንደሚወጣ የአማራ ክልል ሚሊሻ ኮሚሽን አስታውቋል። የአማራ ክልል ሚሊሻ ኮሚሽን ኮሚሽነር አስቻለ አላምሬ የሚሊሻ ተቋሙ ሚና ሕግን እና ሥርዓትን...

የከተማ ኢኮኖሚን ለማነቃቃት በቅንጅት እየተሠራ ነው።

  ባሕር ዳር: መጋቢት 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የከተማ ዘርፍ ተቋማት የ2018 ዓ.ም የዘጠኝ ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ገምግመዋል። በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተማ ዘርፍ አሥተባባሪ አሕመዲን መሐመድ (ዶ.ር) በከተሞች መሠረተ ልማትን በማሟላት የከተማ ኢኮኖሚን ለማነቃቃት...

የጤና ኤክስቴንሽን ባለሙያዎች በሰው ሠራሽ አስተውሎት ታግዘው እየሠሩ ነው።

  አዲስ አበባ: መጋቢት 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ)የጤና ሚኒስቴር የ“ዲጅታል 2030” ስትራቴጂን እውን ለማድረግ የጤና ኤክስቴንሽን ባለሙያዎች የሰው ሠራሽ አስተውሎት (ኤአይ) ቴክኖሎጂን በመጠቀም የሕክምና አገልግሎት እንዲሰጡ እየሠራ መኾኑን አስታውቋል። ይህ አዲስ አሠራር ባለሙያዎች በእጅ ስልካቸው ወይም በታብሌት...

ለበዓል ስጦታ ይሰጣል እንጂ ዋጋ አይጨመርም።

  ባሕር ዳር: መጋቢት 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የትንሣኤ በዓል እና ነዳጅን በቁጠባ ለመጠቀም የሚሠራውን ሥራ ሰበብ በማድረግ ለበዓል የሚያስፈልጉ ምርቶች ላይ የዋጋ ጭማሪ መኖሩን ነዋሪዎች ተናግረዋል። በተለይም የእንስሳት ግብይት ላይ ከባለፈው ዓመት ጭማሪ ማሳየቱን መታዘባቸውን ጠቁመዋል።ምርቶች...

በቀጣይ ዜጎችን የመኖሪያ ቤት ተጠቃሚ ለማድረግ ይሠራል።

  ባሕር ዳር: መጋቢት 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የከተማ ዘርፍ ተቋማት የ2018 ዓ.ም የዘጠኝ ወራት የዕቅድ አፈጻጸሙን እየገመገመ ነው። በምክትል ርእሰ መሥተዳደር ማዕረግ የከተማ ዘርፍ አስተባባሪ አሕመዲን ሙሐመድ (ዶ.ር) የ25 ዓመታት አሻጋሪ እና ዘላቂ የልማት...