ሕገ ወጥ ንግድን ለመከላከል ተባብሮ መሥራት ያስፈልጋል።

ባሕር ዳር: ኅዳር 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የምርት ግብይት፣ የገበያ አረጋጊ፣ የሕገ ወጥ እና ጸረ ኮንትሮባንድ ጥምር ግብረ ኃይል የወንጀል ጉዳይ ቴክኒክ ኮሚቴ የ2018 በጀት ዓመት አንደኛ ሩብ ዓመት አፈጻጸሙን እየገመገመ ነው። በግምገማው የተገኙት...

“ትኩረት የሚያሻው የስኳር በሽታ”

ፍኖተ ሰላም: ኅዳር 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የስኳር በሽታ በደም ውሰጥ የተዛባ የደም መጠን መኖር ማለት ነው። ይህ የሚኾነው ሰውነታችን በደም ውስጥ ያለውን የግሉኮስ መጠን በአግባቡ መቆጣጠር በማይችልበት ጊዜ ነው። ይህም በደም ውስጥ ያለው የስኳር...

ለአካል ጉዳተኞች ተጠቃሚነት የሚወጡ አዋጆች እና ሕጎች ተፈጻሚ ሊኾኑ ይገባል።

ደብረ ታቦር: ኅዳር 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ጎንደር ዞን አሥተዳደር ሴቶች፣ ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ መምሪያ ከደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ዓለም አቀፍ የአካል ጉዳተኞች ቀን የማጠቃለያ መርሐ ግብር አካሂዷል። ቀኑ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ34ኛ...

አካል ጉዳተኞችን ከተረጅነት በማላቀቅ የፖለቲካ ተሳትፏቸውን ማሳደግ ይገባል።

ጎንደር: ኅዳር 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አካል ጉዳተኞችን ከተረጅነት በማላቀቅ የፖለቲካ ተሳትፏቸውን መጨመር እንደሚገባ የጎንደር ከተማ አሥተዳደር አካል ጉዳተኞች ፌዴሬሽን አስታውቋል። የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ሴቶች ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ መምሪያ "አካል ጉዳተኝነትን የሚያካትት ማኅበረሰብ መገንባት ለተሻለ...

የቋንቋ እና የባሕል ብዝኃነት ለሀገራችን ውበት እና መገለጫዎች ናቸው።

ደብረ ብርሃን: ኅዳር 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 2ዐኛው የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ቅምብቢት ወረዳ እና በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን አንጎለላ እና ጠራ ወረዳ በጋራ ተከብሯል። በዕለቱ የበዓሉ ተሳታፊዎች...