ጸሎተ ሐሙስ የትህትና ቀን

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰሙነ ሕማማት ኢየሱስ ክርስቶስ ለሰው ልጆች ሲል ያሳለፈው መከራ የሚታሰብባት ቅዱስ ሳምንት ናት። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በባሕር ዳር ሀገረ ስብከት የፈለገ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ ካቴድራል ሰባኪ ወንጌል መምህር...

በአማራ ክልል 38 የመሶብ ማዕከላትን ለመገንባት እየተሠራ ነው።

  ባሕርዳር፡ ሚያዝያ 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች የክልሉ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት፤ የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ እና የኢትዮ ኮደርስ አፈጻጸምን እየገመገሙ ነው። የአማራ ክልል ሲቪል ሠርቪስ እና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ ኀላፊ ባንቺአምላክ...

መስቀሉ የሚያስተምረን የጥል ግድግዳን አፍርሰን ለእርቅ መቆምን ነው።

  ባሕር ዳር: ሚያዝያ 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ የስቅለት በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫውን የሰጡት የአማራ ክልል ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ተወካይ የቦርድ ሠብሣቢ እና የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ዋና ጸሐፊ...

የሰላም አማራጭን ባልተቀበሉ የጽንፈኛ ቡድን አባላት ላይ እርምጃ ተወሰደ።

  ባሕርዳር፡ ሚያዝያ 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት የምሥራቅ ዕዝ የሰላም አማራጭን ወደ ጎን በመተው በምዕራብ ጎጃም ዞን እና በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሲንቀሳቀሱ በነበሩ የጽንፈኛው ቡድን አባላት ላይ ርምጃ መውሰዱን አስታውቋል። የምሥራቅ ዕዝ አንድ ኮር...

የቡሩንዲ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ኢቫሪስት ንዴሺሚዬ አዲስ አበባ ገቡ።

የቡሩንዲ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ኢቫሪስት ንዴሺሚዬ አዲስ አበባ ገብተዋል። የቡሩንዲ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ኢቫሪስት ንዴሺሚዬ አዲስ አበባ ሲገቡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አቀባበል አድርገውላቸዋለ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የቡሩንዲ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት...