“እየተመዘገበ ላለው የግብርና እድገት የኅብረት ሥራ ማኅበራት ትልቅ ድርሻ ይወስዳሉ” ድረስ ሳኅሉ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ኅዳር 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የፌደራል ኅብረት ሥራ ኮሚሽን ለአመቻች ባለሙያዎች ሀገር አቀፍ የኅብረት ሥራ ልማት ሥልጠና በባሕር ዳር እየሠጠ ነው።
በሥልጠናው ማሥጀመሪያ መልዕክት ያስተላለፉት በምክትል ርእሠ መሥተዳደር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ አሥተባባሪ ድረስ ሳኅሉ...
ሀገር በቀል እውቀትን የሚያበረታታ የፈጠራ ሥራ እየተሠራ ነው።
ባሕር ዳር: ኅዳር 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም አቀፍ የሥራ ፈጠራ ሳምንት ውድድር በኦንላይን እየተካሄደ ነው። በውድድሩ ኢትዮጵያ እየተሳተፈች ትገኛለች። 200 ሀገራት በውድድሩ ተሳታፊዎች ናቸው።
የሥራ ፈጠራ ሳምንት መርሐ ግብሩ ዜጎች ክህሎታቸውን እና ችሎታቸውን መሠረት አድርገው...
ሊቋርጥ ነበረን ሕይዎት ማስቀጠል መቻል ልዩ ስሜት አለው።
ደብረ ታቦር: ኅዳር 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር አሕጉር አቀፍ የደም ልገሳ ፕሮግራምን "አንድ ቀን፣ አንድ አሕጉር፣ አንድ ዓላማ" በሚል መሪ መልዕክት ዘመቻ አካሂዷል።
የደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር ደም እና ኅብረ ሕዋስ ባንክ...
ተደራጅተው ኅብረተሰቡን ሲዘርፉና ሲያጭበረብሩ የነበሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር ዋሉ፡፡
ባሕር ዳር: ሕዳር 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኅብረተሰቡ ጥቆማ በመከላከያ ሠራዊት ከ101ኛ አየር ወለድ ክ/ጦር 2ኛ ንስር ሻለቃ በተጠና መረጃና ክትትል ሕዳር 14/2018 ዓ.ም በባሕርዳር እና አካባቢዋ ዘራፊዎቹ ከያሉበት ተይዘው በቁጥጥር ሥር እንዲውሉ መደረጉን የምሥራቅ...
“ወልቃይት እንግዳ አልምዶ የሚያስቀር ድንቅ ምድር መኾኑን በአካል አየሁ” ዳኛቸው አሰፋ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ኅዳር 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "ምድሩ የተከዜ ዳር የውበት ሰገነት ነው" ብለውታል በቅርቡ ወደ ቀጣናው ዘልቀው ጉብኝት ያደረጉት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፍልስፍና መምህሩ ዶክተር ዳኛቸው አስፋ። ዕውነት ነው፤ ወልቃይት ቢጓዙት የማያልቅ ሜዳማ፣ ቢያዩት...








