ትርፍ ያለው ከሰላም ብቻ ነው።
ባሕር ዳር: ኅዳር 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በምሥራቅ ጎጃም ዞን
የአዋበል ወረዳ እና ሉማሜ ከተማ አሥተዳደር ነዋሪዎች ጋር ተወያይተዋል።
በውይይቱ ከርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በተጨማሪ ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ በምክትል ርእሰ...
በሀገር አቀፍ ደረጃ የተጀመረውን የኅብረት ሥራ ማኅበራት ሪፎርም ወደ ተግባር መቀየር ያስፈልጋል።
ባሕር ዳር: ኅዳር 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ኅብረት ሥራ ኮሚሽን “ኅብረት ሥራ ስለኢትዮጵያ” በሚል መሪ መልዕክት ለኅብረት ሥራ አመቻች ባለሙያዎች በባሕር ዳር ከተማ ሥልጠና እየሰጠ ነው።
የኢትዮጵያ ኅብረት ሥራ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር አብዱ ሙመድ የኅብረት...
ኤችአይቪ ኤድስን በመከላከል ጤናማ ትውልድ መገባት ያስፈልጋል።
ገንዳ ውኃ: ኅዳር 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኤች አይ ቪ ኤድስ ቀን በዓለም ለ38ኛ ጊዜ፣ በሀገራችን ደግሞ ለ37ኛ ጊዜ እየተከበረ ነው። በምዕራብ ጎንደር ዞን በገንዳ ውኃ ከተማም ተከብሯል።
የኤች አይ ቪ ኤድስን ቀን ሲያከብሩ ያገኘናቸው አቶ...
በባሕር ዳር ዲስትሪክት ሥር የሚገኙ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፎች ብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ መስጠት ጀመሩ።
ባሕርዳር፡ ኅዳር 22/2018ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ የሚገኙ ዜጎች ብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ እንዲኖራቸው ከማድረግ አንፃር ልዩ ልዩ ሥራዎች እየተከናወኑ ነው።
የብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ ሱፐርቫይዘር ሀሌሉያ ዘላለም ብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ ለማውጣት አካታች የኾኑ ወደ 33 የሚጠጉ የመታወቂያ አይነቶች...
አፍላ ወጣት እና ወጣት ሴቶች የኤች አይ ቪ ኤድስ ተጋላጮች በመኾናቸው በትኩረት መሥራት ያስፈልጋል።
አዲስ አበባ: ኅዳር 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "ተግዳሮቶችን በመቋቋም የኤች አይ ቪ ኤድስ ምላሽን ዘላቂነት እናረጋግጥ" በሚል መሪ መልዕክት ዓለም አቀፍ የኤች አይ ቪ ኤድስ ቀን በአዲስ አበባ ከተማ ተከብሯል።
እ.ኤ.አ በ2024 በዓለም አቀፍ ደረጃ 40...








