“በክርስቶስ ደም የተገዛውን የሰው ልጅ ክብር ማዋረድ አይገባም” ብጹዕ አቡነ አብርሐም
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የስቅለት በዓል በባሕር ዳር ፈለገ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ ካቴድራል ሃይማኖታዊ ሥርዓቱን ጠብቆ ተከብሯል።
የባሕር ዳር እና የሰሜን ጎጃም ዞን ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ብጹዕ አቡነ...
መሪን በንቃት መምረጥ ሥልጡንነት ነው።
ወልድያ: ሚያዝያ 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን የሀብሩ መርሳ ምርጫ ክልል የመራጮች ምዝገባ እየተካሄደ ነው።
የመርጦ 01 ቀበሌ ነዋሪ የኾኑት ገንዘብ ሲሳይ የምርጫ ካርድ ማውጣት እና በቀጣይ የሚወክለንን መምረጥ ዴሞክራሲያዊ መብታችን ነው ብለዋል።
ይህን መብታቸውን...
ሀረርን የምሥራቅ አፍሪካ የቱሪስት መዳረሻ ለማድረግ ያለመው የ”ዳር ሀረር” ፕሮጀክት።
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሀረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት በጀጎል አለም አቀፍ ቅርስ ውስጥ በ100 ሚሊየን ብር ወጪ የሚገነባው 'ዳር ሀረር' የመልሶ ልማት ፕሮጀክት ግንባታ በአፋጣኝ ወደ ስራ ማስገባት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ...
ሞትን ይሽረው ዘንድ የማይሞተው ሞተ
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ጎንደር ሀገረ ስብከት የገዳማት መምሪያ ኀላፊ እና የደባርቅ ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን የአራቱ ጉባዔያት መምህር አባ ተክለ ሃይማኖት ኃይለ ማርያም ኢየሱስ ክርስቶስ የሰው ልጆችን ለማዳን መርገመ...
“ማርያም አዘነች፤ አብዝታም አለቀሰች”
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሄሮዶስ እንዳይገድልባት ሽሽት በበረሃ የተንከራተተችለት፤ ጥም እና ርሃቡን የታገሰችበት፤ እሾህ እና አሜካላውን ያቻለችለት፣ ከአራዊት ጋር የታገለችበት ልጇ እና ወዳጇን በመስቀል ላይ ሲሰቅሉት አንጀቷ እየተላወሰ አዘነች፤ እንባዋ እንደ ምንጭ...







