ባለኮከብ ሆቴሎችን ለመገንባት ቦታ የወሰዱ ባለሃብቶች በፍጥነት አጠናቅቀው አገልግሎት እንዲሠጡ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ...
ባሕር ዳር: ኅዳር 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በባሕር ዳር ከተማ ውስጥ ለልዩ ልዩ የሆቴል እና ቱሪዝም አገልግሎቶች ቦታ ከወሰዱ ባለሃብቶች ጋር ተወያይተዋል።
በውይይቱ ላይ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የአማራ ክልል ከተማ እና...
አካል ጉዳተኞችን ታሳቢ ያደረጉ መመሪያዎች በየወቅቱ ቢወጡም ተግባራዊ ማድረግ ላይ ግን ክፍተት አለ።
ፍኖተ ሰላም: ኅዳር 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎጃም ዞን ሴቶች፣ ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ መምሪያ ከዞኑ አካል ጉዳተኞች ፌዴሬሽን ጋር በመተባበር በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ34ኛ ጊዜ በሀገራችን ደግሞ ለ33ኛ ጊዜ የአካል ጉዳተኞችን ቀን አክብሯል።
''አካል...
የብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን የኢትዮጵያን ኅብረ ብሔራዊነት በሚያሳይ መልኩ እየተከበረ ነው።
ደብረ ብርሃን: ኅዳር 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 20ኛው የብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን "ዴሞክራሲያዊ መግባባት ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት" በሚል መሪ መልዕክት በአማራ ክልል ደረጃ የማጠቃለያ መርሐ ግብር በደብረ ብርሃን ከተማ ተከብሯል።
የደብረ ብርሃን ከተማ ተቀዳሚ ምክትል...
አካታች ማኅበረሰብ በመገንባት አካል ጉዳተኞችን በልዩ ልዩ ጉዳዮች ተሳታፊ ማድረግ ይገባል።
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ''አካል ጉዳተኝነትን የሚያካትት ማኅበረሰብ መገንባት ለተሻለ ማኅበራዊ እድገት'' በሚል መሪ መልዕክት የአካል ጉዳተኞችን ቀን እየተከበረ ነው።
የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ሴቶች፣ ወጣቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ መምሪያ...
የጉበት በሽታ መከላከያ ክትባት መሰጠት ተጀመረ።
ባሕር ዳር: ኅዳር 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጤና ቢሮ የጉበት በሽታ (ሄፕታይተስ ቢ) የመከላከያ ክትባትን በባሕር ዳር ከተማ በይፋ አስጀምሯል።
በባሕር ዳር ጤና ጣቢያ የተወለደ ልጃቸውን ሲያስከትቡ ያገኘናቸው አቶ አዲሱ ንብረት ልጆቻቸው በጤና ተቋም...








