ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ ለሥራ ጉብኝት ኮምቦልቻ ገብተዋል።

ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ የብዝኃ ሃይማኖትና ባሕል መገኛ፣ የፍቅርና የአብሮነት ተምሳሌት፣ የአራቱ ቅኝቶች መፍለቂያ፣ የታሪክ ማህደሯ ምድር ወሎ ገብተናል ሲሉ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው አጋርተዋል። እንደ ቦርከና ወንዝ የማይነጥፈው ገራገርነታችሁ፣ የማይጠገብ...

በጎንጅ ቆለላ ወረዳ የመራጮች ምዝገባ በንቃት እየተካሄደ ነው።

‎ ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎጃም ዞን በጎንጅ ቆለላ ወረዳ ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የመራጮች ምዝገባ በሁሉም የምርጫ ጣቢያዎች እየተከናወነ ይገኛል። ‎ ‎​ምዝገባው ከተጀመረበት ጊዜ አንስቶ በርካታ የወረዳው ነዋሪዎች የዜግነት ኀላፊነታቸውን ለመወጣት ወደ ምርጫ ጣቢያዎች...

“ለነጻነት እታገላለሁ የሚል ኃይል እንዴት ንጹሐንን እያገተ ገንዘብ ይዘርፋል?”

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ያጋጠመው የጸጥታ ችግር በማኅበረሰቡ ላይ ዘርፈ ብዙ ጉዳት እያስከተለ ነው። የሰዎችን ሕይወትም እያጎሳቆለ ይገኛል። በጫካ ያሉት ኃይሎች ባደረሱት ጥፋት ሕዝብ ለሰብዓዊና ቁሳዊ ኪሣራ እየተጋለጠ መሆኑን በየአካባቢው የሚገኙ...

ለቴክኒክ እና ሙያ ተቋማት የቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ።

አዲስ አበባ: ሚያዝያ 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "የዲጅታል ክህሎት ለዘመነ ኢኮኖሚ" በሚል መሪ መልዕክት ለሥልጠና አስፈላጊ የኾኑ ቁሳቁስ ድጋፍ ተደርጓል። ከዚህ ቀደም በተለያዩ ፕሮጀክቶች አማካኝነት ለበርካታ የቴክኒክ እና ሙያ ኮሌጆች እና ተቋማት ድጋፍ ሲደረግላቸው መቆየቱን በሥራ...

ፈተናዎችን በመሻገር ከዕቅድ በላይ ገቢ ለመሠብሠብ እየተሠራ ነው።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአፋር ክልል ገቢዎች ቢሮ መሪዎች በባሕር ዳር ከተማ ተገኝተው ከአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ጋር የገቢ አሠባሠብ የልምድ ልውውጥ አካሄደዋል። የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ኀላፊ መንገሻ ፈንታው (ዶ.ር) ፈተናዎችን በመሻገር...