ትምህርት ቤቶችን በጥራት በመገንባት ደረጃቸውን ማሻሻል ያስፈልጋል።

ደብረ ማርቆስ: ታኅሣሥ 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ምክትል ኀላፊ ደምስ እንድሪስ በደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር በፌደራል መንግሥት ድጋፍ፣ በአልማ እና በማኅበረሰብ አስዋጽኦ እየተገነቡ ያሉ የትምህርት ተቋማት የግንባታ ሂደት ተመልክተዋል። የከተማ አሥተዳደሩ አማራ...

“የኢትዮጵያ እና ሕንድ የረጅም ጊዜ ታሪካዊ ግንኙነት ተጠናክሮ ይቀጥላል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 8/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ እና ሕንድ ያላቸው የረጅም ጊዜ ታሪካዊ፣ ባሕላዊ እና ዲፕሎማሲያዊ ትብብር ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ገልጸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሕንዱ አቻቸው ናሬንድራ ሞዲ ኢትዮጵያን ዳግም እንደሚጎበኙ ያላቸውን...

ሰላም የሚያደፈርሱ አካላትን እናቶች ሊመክሩ ይገባል።

ደብረ ብርሃን: ታኅሣሥ 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "የሴቶች ሚና ለዘላቂ ሰላምና ሁሉን አቀፍ ልማት" በሚል መሪ መልዕክት በሰሜን ሸዋ ዞን አንጎለላና ጠራ ወረዳ ሴቶችን ያሳተፈ የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው። በምክትል ርእሰ መሥተዳደር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አስተባባሪ...

ስለምንስ የእናቶችን እንባ እና ሀዘን የሚሰማ ጆሮ ጠፋ?

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የክልል እና የዞን ከፍተኛ መሪዎች ዘካሪ እና መካሪ የሀገር ሽማግሌዎች እና የሃይማኖት አባቶች ለዘላቂ ሰላም እና ልማት በሚል መሪ ቃል በሰሜን ወሎ ዞን ጉባላፍቶ ወረዳ እየተወያዩ ነው። በውይይት መድረኩ...

ሰልፍ ኸልፕ አፍሪካን የተባለ መንግሥታዊ ያልኾነ ድርጅት ከዓለም የምግብ ፕሮግራም ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ ለበጋ...

ደሴ: ታኅሣሥ 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የተደረገው የምርጥ ዘር ድጋፍ በበረሃ አንበጣ ምክንያት ጉዳት የደረሰባቸው ሦሥት ወረዳዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ ነው። የሰልፍ ኸልፕ አፍሪካ የበረሃ አንበጣ ተጋላጭ የኾኑ አርሶ አደሮች ኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት የክትትል እና ግምገማ ባለሙያ...