ለበዓል ወደ ላሊበላ የሚገቡ እንግዶችን ለማስተናገድ አስፈላጊው ዝግጅት ተደርጓል።

ወልድያ: ታኅሣሥ 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በልደት በዓል ቤዛኩሉን ለመታደም የሀገር ውስጥ እና የውጭ ቱሪስት ወደ ላሊበላ ከተማ በብዛት ይጓዛሉ። የ2018 ዓ.ም የልደት በዓልን የሚታደሙ እንግዶችን ለመቀበል እና ሁለንተናዊ ደኅንነታቸው ተጠብቆ እንዲመለሱ ቅድመ ዝግጅት መደረጉ...

የሙስና ወንጀልን መከላከል የሁሉም ድርሻ ሊኾን ይገባል።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ እና የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ በሙስና ወንጀል ምርመራ እና ክስ አመሠራረት የቅንጅት ሥራ ላይ ውይይት እያደረጉ ነው። በውይይቱ የተገኙት የአማራ ክልል ፍትሕ...

ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በዱር ቤቴ ከተማ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች የዱር ቤቴ ከተማ አሥተዳደር የልማት ሥራዎችን እና የዱር ቤቴ - ቁንዝላ - ሻውራ - ፍንጅት- ገለጎ -ገንዳ ውኃ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክትን ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ ምክትል ርእሰ...

በጤና ጣቢያ ደረጃ ከፍተኛ የቀዶ ጥገና ሕክምና ለመስጠት እንደ ክልል ትኩረት ተሰጥቶት እየተሠራ ነው።

ደባርቅ: ታኅሣሥ 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎንደር ዞን ጠለምት ወረዳ ደጃች ሜዳ ጤና ጣቢያ የከፍተኛ ቀዶ ጥገና ሕክምና አገልግሎት መስጫ ማዕከል ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሂዷል። ለጤና ጣቢያው ሜዲካል ቲምስ ኢንተርናሽናል ከ4 ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጡ...

የባሕር በር ጥያቄ እንዲሳካ ከመንግሥት ጎን እንደሚቆሙ የሐይቅ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ።

ደሴ: ታኅሣሥ 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር በር ለኢትዮጵያ ሁለንተናዊ እድገት እና አጠቃላይ ደኅንነት ከፍተኛ ፋይዳ ያለው መኾኑን የሐይቅ ከተማ ነዋሪዎች ተናግረዋል። ሻምበል መኮንን አሊ በውትድርና ሙያ ሀገራቸውን ሲያገለግሉ ሳለ ኢትዮጵያ የወደብ ባለቤት የነበረችበትን ወቅት...