በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ዘንዘልማ ቀበሌ የተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ ሥራ በይፋ ተጀምሯል።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ ሥራው በ12 ቀበሌዎች በ24 ተፋሠሶች ይሠራል። ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው በማሥጀመሪያ መርኃ ግብሩ ላይ እንዳሉት የተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ ሥራ የሚከናወንባቸው ቀበሌዎች የዓባይ እና ጣና...

በጎንደር ከተማ በሌማት ትሩፋት መርሐ ግብሩ የወተት ምርት በ10 ቀበሌዎች እየተተገበረ ነው።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የወተት ምርት በሌማት ትሩፋት መርሐ ግብር ውስጥ ካሉት ዘርፎች መካል አንዱ ነው። ዘርፉ የቤተሰብን የኑሮ ደረጃ ከማሻሻሉም አልፎ በወተት ልማት እና በግብይት ሰንሰለት ውስጥ ለሚሳተፉ በርካታ ዜጎች ሰፊ...

ሰላምን ለማረጋገጥ ቅድሚያ አንድነትን ማጠናከር ያስፈልጋል።

ገንዳ ውኃ: ታኅሣሥ 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን በመተማ ወረዳ ከተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች ጋር የሰላም ኮንፈረንስ በጉባይ ቀበሌ ተካሂዷል። መንግሥት እያደረገ ያለውን ሕግ የማስከበር ተግባር ሊያጠናክር እንደሚገባ ተሳታፊዎች አሳስበዋል። ለሰላም መከበር የድርሻቸውን እንደሚወጡ ተሳታፊዎች ገልጸው...

የአማራ ክልል ምክር ቤት የ6ኛው ዙር፣ 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፣ 11ኛ መደበኛ ጉባኤውን ከታኅሣሥ...

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጉባኤው ከታኅሣሥ 16-17/2018 ዓ .ም እንደሚካሄድ የክልሉ ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ በሰጡት መግለጫ አስታውቀዋል። በእነዚህ ቀናቶች የትምህርት አጀማመር እና እስካሁን የተከናወኑ ተግባራት፣ ያጋጠሙ ችግሮች፣ የኦዲት ግኝቶች...

“በባሕላዊ መንገድ ከቀፎ 10 ኪ.ግ የማይበልጥ የነበረው የማር ምርት አሁን 50 ኪ.ግ ድረስ ማምረት...

ደሴ: ታኅሣሥ 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አመልድ ኢትዮጵያ ከአማራ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ጋር በመተባበር በደሴ ከተማ የማር ኤግዚቢሽን እያካሄደ ነው። በኤግዚቢሽኑ ላይ ከአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ፣ ደቡብ ወሎ እና ሰሜን ወሎ ዞን በንብ...