የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 11ኛ መደበኛ ጉባኤ መካሄድ...
ባሕር ዳር: ሕዳር 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 11ኛ መደበኛ ጉባኤ መካሄድ ጀምሯል።
በጉባኤው ቆይታ ልዩ ልዩ ሪፖርቶች ቀርበው ውይይት ይደረግባቸዋል። አዋጆች እና የተለያዩ አጀንዳዎችም ቀርበው የምክር...
በእንስሳት ሃብት ልማት ውጤት ማምጣት ተችሏል።
ጎንደር: ታኅሣሥ 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ አሥተዳደር የእንስሳት ሃብት ልማት ዘርፍ መነቃቃትን እያሳየ ነው።
በተለይም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የሌማት ቱሩፋት መርሐ ግብርን ተከትሎ የወተት ልማት፣ የዶሮ እርባታ፣ የንብ ማነብ እና የከብት ማድለብ ዘርፎች ትኩረት...
“አባቶቻችን ጠብቀው ያቆዩልንን ባሕል ለተተኪው ትውልድ የማስቀጠል ኀላፊነት አለበን”
ደብረ ብርሃን: ታኅሣሥ 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን 17ኛው የባሕል እና ኪነ ጥበባት ፌስቲቫል በደብረ ብርሃን ከተማ እየተካሄደ ነው።
በዚህ ፌስቲቫል ላይ ከተለያዩ የዞኑ ወረዳዎች የመጡ ተሳታፊዎች የአካባቢያቸውን ባሕል የሚገልጹ ምግቦች፣ ጭፍራዎች እና አልባሳትን...
የዲጂታል አማራ ስትራቴጅ የአሠልጣኞች ሥልጠና መርሐ ግብር በጎንደር ከተማ ተጀምሯል።
ጎንደር: ታኅሣሥ 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መንግሥት ርእሰ መሥተዳድር ጽሕፈት ቤት የዲጂታል አማራ ስትራቴጂ የአሠልጣኞች ሥልጠና መርሐ ግብርን በጎንደር ከተማ አስጀምሯል።
የአሠልጣኞች ሥልጠናው በጎንደር ቀጣና ለሚገኙ የፓሊ ቴክኒክ አሠልጣኞች እና ሠራተኞች ነው የተዘጋጀው።
ዲጂታል አማራ...








