ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ቤት እንዲመጡ እና በአግባቡ እንዲማሩ የሕዝብ እንደራሴዎች ኀላፊነታቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ።

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 16/2018 ዓ.ም አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 11ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው። በጉባኤው ላይ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2018 በጀት ዓመት የአምስት ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ቀርቦ...

ሥነ ምግባርን በመላበስ የተሰጠንን የሕዝብ አደራ እንወጣለን።

ፍኖተሰላም፡ ታኅሣሥ 16/2018 ዓ.ም አሚኮ) የምዕራብ ጎጃም ዞን ያሠለጠናቸውን የሰላም አስከባሪ አባላት አስመርቋል። በምረቃ መርሐግብሩ ላይ የተገኙት በአካባቢው የሚንቀሳቀሰው የሀገር መከላከያ ሠራዊት እዝ ምክትል አዛዥ ሜጄር ጄኔራል ተስፋዬ ረጋሳ ሥልጠናው ሀገርን ከብተና እና ከጉስቁልና ለመታደግ...

ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የልደት በዓልን ( ገና) ለሚያከብሩ ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት...

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የልደት በዓልን ( ገና) ለሚያከብሩ ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ፕሬዝዳንቱ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት መልካም በዓል እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ ብለዋል። ይህ የበዓል ወቅት...

የኢትዮጵያ አየር ኀይል የሀገርን ሉዓላዊነት በመጠበቅ አኩሪ ታሪክ አለው።

አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 90ኛ ዓመት የኢትዮጵያ አየር ኀይል የምሥረታ ቀን በአየር ኀይል ትርዒት፣ በአቭየሽን ቴክኖሎጅ ኤክስፖ፣ በአየር ኀይሎች ፎረም እና በሕዝባዊ ውይይት እንደሚከበር ተገልጿል። የበዓሉን አከባበር አስመልክቶም ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጥቷል። መግለጫውን የሰጡት...

“ሕዝባችን ከዚህ በኋላ የእርስ በእርስ ግጭትን ለመሸከም አይፈቅድም” አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 11ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው። በጉባኤው መክፈቻ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የምክር ቤቱ ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ የክልሉን ሕዝብ...