በከተማዋ የወጣቶችን ተጠቃሚነት ለማሳደግ ውጤታማ ሥራዎች ተከናውነዋል።

  ደሴ: ግንቦት 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደሴ ከተማ "ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር" በሚል መሪ መልዕክት ከወጣቶች ጋር ውይይት ተካሂዷል። የደሴ ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት "ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር" በሚል መሪ መልዕክት ከወጣቶች ጋር...

በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ በኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ዘርፉ የነበሩ ችግሮች እየተፈቱ ነው።

  ደሴ: ግንቦት 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት መምሪያ" ኢትዮጵያ ታምርት እኛም እንሸምት" የንቅናቄ መድረክ አካሂዷል። በመድረኩ የአማራ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬን ጨምሮ ሌሎች የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል። በመርሐ ግብሩ...

የክልሉን ሰላም በአስተማማኝ ደረጃ ለመጠበቅ የሚያስችል የሚሊሻ ኀይል እየተገነባ ነው።

  ባሕር ዳር: ግንቦት 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሚሊሻ ለበርካታ ዓመታት በክልል ደረጃ ባለው የመንግሥት እርከን በጽሕፈት ቤት ደረጃ ነበር ተዋቅሮ የቆየው። በቅርቡ አደረጃጀቱ ወደ ኮሚሽን ከፍ ብሏል። ተቋሙ በአዋጅ ተቋቁሞ ሥራ የጀመረበትን የ30ኛ ዓመት...

ሰላማዊ እና ጽናት ያላት ሀገር ይገነባል ።

  ባሕር ዳር: ግንቦት 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምርጫ ዜጎች የሀገሪቱ የሥልጣን ምንጭ መኾናቸውን በተግባር የሚያሳዩበት መንገድ ነው። አንድ ዜጋ በሰጠው ድምጽ የሀገሪቱን ዕጣ ፈንታ የመወሰን አቅም ይኖረዋል። በእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካል ሳይንስ እና ዓለም አቀፍ ግንኘነት ትምህርት...

“ብልጽግና ግልጽ ራዕይ ያለው ፓርቲ ነው” አቶ መካሻ ዓለማየሁ

  ደብረ ብርሃን: ግንቦት 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ)የሰሜን ሸዋ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት “ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር” በሚል መሪ መልዕክት የምረጡኝ ቅስቀሳ እና የምልክት ማስተዋወቅ መርሐ ግብር አካሂዷል። የሰሜን ሸዋ ዞን ዋና አሥተዳዳሪ መካሻ ዓለማየሁ...