“የተፈጥሮ ሃብት ልማት ጥበቃ ሥራ ሰው እና ተፈጥሮን ያስታርቃል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ደሴ: ታኅሣሥ 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የ2018 ዓ.ም የተቀናጀ የተፈጥሮ ሃብት ልማት ጥበቃ ማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት በደቡብ ወሎ ዞን በአርጎባ ብሔረሰብ ልዩ ወረዳ ተጀምሯል። የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የተፈጥሮ ሃብት ልማት ጥበቃ...

ሚሊሻ ሁለገብ የሰላም እና የልማት አርበኛ ነው።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሚሊሻ ኮሚሽን በቅርቡ በኮሚሽንነት መቋቋሙን አስመልክቶ እና እያከናወናቸው በሚገኙ ወቅታዊ የሕግ ማስከበር ሥራዎች ዙሪያ መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫውን የሰጡት የአማራ ክልል ሚሊሻ ኮሚሽን ኮሚሽነር አስቻለ አላምሬ እንዳሉት ሚሊሻ...

“የባሕል ፍርድ ቤቶችን ሥራ ለማስጀመር ዝግጅቱ ተጠናቅቋል” አቶ ዓለምአንተ አግደው

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ዓለምአንተ አግደው የባሕል ፍርድ ቤቶች እውቅና መስጠትን እና ወደ ሥራ ማስገባትን አስመልክተው መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም የባሕል ፍርድ ቤቶች እውነትን በማውጣት ፍርድን ለመስጠት አይነተኛ...

“በክልሉ የሚገኙ ፕሮጀክቶች የክልሉን ኢኮኖሚ ለማሳለጥ ሚናቸው ከፍ ያለ ነው” ምክትል ርእሰ መሥተዳደር አብዱ...

ባሕርዳር፡ ታኅሣሥ 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የመሠረተ ልማት ዘርፍ የ2018 በጀት ዓመት የአምስት ወራት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ እና የቀጣይ የትኩረት አቅጣጫ ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው። የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳደር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) በአማራ...

የእስቴ – ስማዳ የአስፋልት መንገድ ግንባታ በታኅሣሥ 2018ዓ.ም መጨረሻ ለማጠናቀቅ እየተሠራ ነው።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎በደቡብ ጎንደር ዞን ከእስቴ - ስማዳ የሚሠራው የአስፋልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታ በመጠናቀቅ ላይ ነው፡፡ ‎ ‎መንገዱን ለማሳለጥ የተቋቋመው የሀገር ሽማግሌዎች ኮሚቴ ሰብሳቢ መምህር ተስፋዬ አካሉ የመንገድ ሥራው ከተጀመረ መቆየቱን ተናግረዋል።...