ወልድያ ዩኒቨርሲቲ ለተመረጡ ሁለት ትምህርት ቤት ተማሪዎች እና መምህራን የዐይን እና የጆሮ ሕክምና ድጋፍ...

ወልድያ: ታኅሣሥ 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዩኒቨርሲቲው በማኅበረሰብ አገልግሎት በወልድያ ከተማ ለተመረጡ ሁለት ትምህርት ቤት ተማሪዎች እና መምህራን የዐይን እና የጆሮ ሕክምና ድጋፍ አድርጓል። የዩኒቨርሲቲው ቴክኖሎጂ ሽግግር እና ማኅበረሰብ አገልግሎት ዳይሬክተር አማረ ቢኾን (ዶ.ር) ድጋፉ ከዐይን...

ኢትዮጵያውያን የመጣንበት የግጭትና የጦርነት አዙሪት በቃን የምንልበት ትክክለኛው ሰዓት አሁን ነው።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት በጋራው መልዕክት ምክክር ለጋራ አሸናፊነት፣ ምክክር ለዘላቂ ሰላምና ለጠንካራ ሀገረ መንግሥት ግንባታ ወሳኝ መኾኑን አንስቷል። በኢትዮጵያ ለዘመናት ያለመግባባት፣ የንትርክ እና የእርስ በርስ ግጭት ምንጭ የነበረው ኋላቀር...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጥናታዊ ጽሑፍ እያቀረቡ ነው።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 75ኛ ዓመት የምሥረታ በዓልን ምክንያት በማድረግ ጥናታዊ ጽሑፍ እያቀረቡ ነው። የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 75ኛ ዓመት የምሥረታ በዓልን ምክንያት በማድረግ የዩኒቨርሲቲው...

ለዓመታት የዘለቀው የባሕር ዳር- ዘጌ የአስፋልት መንገድ ጥያቄ!

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር- ዘጌ መንገድ ለአካባቢው ማኅበረሰብ የተለያዩ ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ግልጋሎት ይሰጣል፤ የጎብኝዎችን እንቅስቃሴ ያቀላጥፋል ተብሎ ተስፋ የተጣለበት የመንገድ ፕሮጀክት በ2010 ዓ.ም ነበር በ555 ሚሊዮን ብር በጀት ሥራ...

በቋሪት ወረዳ በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀበሉ።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎጃም ዞን ቋሪት ወረዳ በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀብለው ገብተዋል። በወረዳው ጣሊያን፣ ወይበይኝ፣ ብር አዳማ እና አጎራባች ቀጣናዎች ላይ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች መገዳደል ለቋሪት እና አካባቢው...