ጎንደር ዩኒቨርሲቲ የሕክምና ተማሪዎቹን አስመረቀ።

  ጎንደር ፡ ግንቦት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የሕክምና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ እና ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል 444 የሕክምና ዕጩዎችን አስመርቋል። ዩኒቨርሲቲው ለ41ኛ ዙር በተለያዩ የሕክምና ትምህርት ዘርፎች ያሠለጠናቸውን ዕጩዎች ነው ያስመረቀው። ተቋሙ ከመጀመሪያ እስከ ሦሥተኛ ዲግሪ ያሠለጠናቸውን...

የ30 ዓመቱ ናፍቆት ተፈታ፣ ለደብረ ማርቆስ ከተማ ዳግም ልደት ኾነ!

  ባሕር ዳር: ግንቦት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ለብዙ ዓመታት በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የደብረ ማርቆስ አውሮፕላን ማረፊያ የመጀመሪያውን ታሪካዊ የሙከራ በረራ ዛሬ በታላቅ ስኬት አስተናግዷል። የመጀመሪያው የመንገደኞች አውሮፕላን ማረፊያውን ሲረግጥ በስፍራው የነበሩ ነዋሪዎች፣ የሃይማኖት አባቶች እና የሀገር...

🏭 ጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ ዳግም ስኳር ማምረት ጀመረ።

  ባሕር ዳር፡ ግንቦት 08/2018ዐዓ.ም (አሚኮ) ​🇪🇹 የጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ በኢትዮጵያ ካሉ ግዙፍ ፕሮጀክቶች አንዱ ነው። ፋብሪካው በተለያዩ ችግሮች ምክንያት ምርት ሳይሰጥ መቆየቱ የሚታወስ ነው። አሁን ላይ ያጋጠሙት ችግሮች ሙሉ በሙሉ ተቀርፈውለት በተሟላ መንገድ ስኳር...

የግብርና ምርቶች እና የፋብሪካዎች ጥሬ ዕቃ አቅርቦት ትስስር ይጠናከራል።

  ባሕርዳር፡ ግንቦት08/2018ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የግብርና ቢሮ ግብዓት እና ሜካናይዜሽን ዘርፍ የግብርና ውል እርሻ አሠራር ላይ ምክክር እያደረገ ነው። የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ዴሊበሪ ዩኒቲ ኀላፊ ደረጃው ፈንቴ (ዶ.ር) ክልሉ የ25 ዓመት የአሻጋሪ...

“ሰላማችን እየጠበቅን የሀገርን ብልጽግና እናስቀጥላለን” የሰቆጣ ከተማ የብልጽግና ፓርቲ ደጋፊዎች

  ሰቆጣ: ግንቦት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሰቆጣ ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ የምረጡኝ ቅስቀሳ በሰቆጣ ከተማ በተሽከርካሪዎች የታገዘ የድጋፍ ሰልፍ አካሂዷል። በቅስቀሳው የተሳተፉ የብልጽግና ፓርቲ ደጋፊዎች የአካባቢያችንን ሰላም ጠብቀን የሀገርን ብልጽግና እናስቀጥላለን ብለዋል። ወይዘሮ አሰፉ ታደለ እና አቶ...