የደሴ ከተማ አሥተዳደር የትራንስፓርት እጥረትን ለመቅረፍ የሚያስችሉ አምስት ዘመናዊ አውቶቡሶችን ተረክቧል።
ደሴ፡ ታኅሣሥ 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የከተማዋን የትራንስፓርት እጥረት ለመቅረፍ በትኩረት እየተሠራ መኾኑን የተናገሩት የደሴ ከተማ አሥተዳድር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ሳሙኤል ሞላልኝ ከ190 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ የተደረገባቸው አምስት አውቶቡሶች ተገዝተዋል ነው ያሉት።
በከተማ አሥተዳደሩ ምቹ...
የእንግዶች እንክብካቤ በላሊበላ።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በላሊበላ የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅ እየተሠሩ ከሚገኙ ሥራዎች ውስጥ የእንግዶችን ጤንነት መጠበቅ አንዱ ነው።
የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልን ለመታደም ወደ ላሊበላ የሚመጡ እንግዶች ጤንነት ተጠብቆ ወደ መጡበት...
“በቅንጅት በተደረጉት ኦፕሬሽኖች ጽንፈኛው ላይ ከፍተኛ ምት ማሳረፍ ተችሏል” ሌተናል ጄኔራል መሐመድ ተሰማ
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገር መከለካያ ሠራዊት የምሥራቅ እዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል መሐመድ ተሰማ ባለፉት ሦሥት ወራት በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር በተሠሩ የጸጥታ ሥራዎች ዙሪያ ከሥራ ኀላፊዎች ጋር ተወያይተዋል። የቀጣይ የስምሪት አቀጣጫም...
ግጭትን አውግዘዋል፤ ለሰላም ተነስተዋል!
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አሁን በኅብረት የተሰሙ ድምጾች፣ ሰላምን የተጣሩ አንደበቶች፣ ለሰላም የተዘረጉ እጆች፣ ወደ ሰላም የተጓዙ እግሮች፣ ሰላምን የሻቱ ልቦች በርክተዋል። አሁን ለሰላም የሚዘምሩት በዝተዋል፤ ሰላምን የሚፈልጉት አያሌ ኾነዋል።
ሰላም ጠፍታ ከርማለችና...








