በሰሜን ወሎ ዞን ጋዞ ወረዳ በረዶና ነፋስ ቀላቅሎ የጣለው ዝናብ በቤትና ንብረት ላይ ጉዳት...
ወልድያ: ሐምሌ 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የጋዞ ወረዳ አሥተዳዳሪ ተመስገን ፍቃዴ በወረዳው በረዶና ነፋስ ቀላቅሎ የጣለው ዝናብ ያደረሰው የጉዳት መጠን እየተለየ መኾኑን ገልጸዋል፡፡
👉 መረጃው እስከተጠናቀረበት ጊዜ ድረስም ከ150 በላይ የመኖሪያ ቤቶች በእስታይሽና ዙሪያው ቀበሌዎች...
የሕፃናት ማቆያ በማዘጋጀት የሴት ሠራተኞቹን ችግር መፍታት መቻሉን የደቡብ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ ገለጸ፡፡
ደብረ ታቦር: ሐምሌ 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሕፃናት ማቆያ በማዘጋጀት የነገ ሀገር ተረካቢ ሕፃናት ተገቢውን እንክብካቤ እንዲያገኙና እናቶችም ተረጋግተው እንዲሠሩ ማድረጉን የደቡብ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ ገልጿል፡፡
ጫቅላ ሕፃናት ያላቸው የመምሪያው ሰራተኞች ለልጆቻቸው ማቆያ...
“በማንነታችን ላይ ዳግም ለአፍታ እንኳን ተዘናግተን የተራዘመ መከራ እና ባርነት ለመቀበል ፍጹም አንፈቅድም” ኮሎኔል...
ሁመራ: ሐምሌ 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የግማሽ ምዕተ ዓመት ገደማ ሴራ እና ተንኮል መጋለጫ፣ የሩብ ምዕተ ዓመት አምባገነናዊ አገዛዝ መሸኛ፣ የሦስት አስርት ዓመታት የጨለማ ጉዞ ምዕራፍ መቋጫ እና የአዲሱ ትውልድ የነጻነት...
“ወልቃይት፣ ጠገዴ እና ቀብታ ሁመራ፣ የበጌ ምድር ግዛት እንጂ የትግራይ አካል ኾነው አያውቁም” አቶ...
አዲስ አበባ: ሐምሌ 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) "ከዛሬ 45 ዓመታት በፊት፣ ኢትዮጵያውያን የግራ ዘመም ፖለቲከኞች አውራ የኾነው ትህነግ (ወያኔ) በተከለው አሜኬላና በቀበረው የሴራ ፖለቲካ ፈንጅ እርስ በርስ ተባልተው ዛሬ ላለንበት የፖለቲካ መድረክ ከመብቃታችን እና ሀገሪቱ...
“አሚኮ ባለፉት ዓመታት በሀገር አቀፍ ደረጃ የራሱን አሻራ ያሳረፈ፣ የራሱ ቀለም ያለው፣ ለኅብረተሰብ ለውጥ...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) ወደ አዲስ ምዕራፍ የሚያሸጋግረውን የመዋቅር ለውጥ አካሂዷል። አዲሱን መዋቅር የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈጉባኤ ወይዘሮ ፋንቱ ተስፋዬን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች፣...








