“የሰሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ሊጎበኘው የሚገባ ድንቅ መልክዓምድር ነው” ለ12ኛ ክፍል ሀገር...
ደባርቅ: ሐምሌ 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ከደባርቅ ከተማ አሥተዳደር ጋር በመተባበር ለ 12 ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የተመደቡለትን ፈታኞችና አስተባባሪዎች የሰሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክን አስጎብኝቷል።ፈታኞቹ የመጀመሪያውን ዙር ፈተና...
“ሕዝብን ለማገልገል የሥራ ድንበር የለውም” ኢብራሂም ሙሐመድ (ዶ.ር)
👉በፍኖተ ሰላም ከተማ አሥተዳደር በ157 ሚለዮን ብር የተገነቡ መሠረተ ልማቶች ተመርቀዋል።
ፍኖተ ሰላም : ሐምሌ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ የንግድና ቀጠናዊ ትሥሥር ሚኒስትር ዴእታ እንዳለው መኮንን፣ የአማራ ክልል ንግድና ገበያ ልማት...
“እንደ ሕዝብ ለመጽናት እንደሀገር ለመኖር የዉስጥ ሰላም የወል ሀሳባችን እና የጋራ መግባቢያችን ሊሆን...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገር ማለት የሰዉ ልጆች ማኀበራዊ ስሪት ነዉ። ይህ ማኀበራዊ መስተጋብር በዜጎች መካከል በሚፈጠር ተፈጥሯዊም ሆነ ሰዉ ሠራሽ ልዩነት ዉስጥ በሚፈጠር የተቃርኖ ስንጥቅ የሚሰፋዉ እና የሚደፈርሰዉ በሰላም እጦት ነዉ።...
“መጻዒ እጣ ፋንታችን የሚወሰነው በሌሎች ይኹንታ ሳይኾን በራሳችን አቅም ነው” አቶ አታላይ ታፈረ
ባሕር ዳር: ሐምሌ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ላለፉት ሦስት አስርት ዓመታት ተፈጥሯዊ የኾነውን የተከዜ ወንዝ ድንበር ጥሰው ወረራ የፈጸሙት ጠባብ ብሔርተኞች ህወሃት በአማራ ሕዝብ ላይ ዘርፈ ብዙ ብዝበዛዎችን ፈጽመዋል። ወያኔ ከሩብ ምዕተ ዓመት በላይ በተሻገረው...
30 ሚሊዮን በሚጠጋ ወጪ የተገነባው የናኒና 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ግንባታው ተጠናቅቆ ለአገልግሎት ክፍት...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎጃም ዞን ደቡብ ሜጫ ወረዳ 30 ሚሊዮን በሚጠጋ የክልሉ በጀት የተገነባው የናኒና 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ግንባታው ተጠናቅቆ ዛሬ ለምረቃ በቅቷል።
በወረዳው አንድ ብቻ የ2ኛ ደረጃ ትምህርት...








