የደብረታቦር ከተማ ሰላሟን አስጠብቃ መቀጠሏን ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡

ባሕር ዳር:ነሐሴ 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ደብረታቦር ከተማ ባለፉት ቀናት በተከሰተው አለመረጋጋት የከተማው ሕዝብ ችግር ውስጥ መቆየቱን ነዋሪዎች ተናግረዋል፡፡ በተፈጠረው ችግር በከተማዋ ያሉ ሁሉም አገልግሎቶች ተቋርጠው ስለነበር ነዋሪው ችግር ላይ ወድቆም እንደነበር ነው ለአሚኮ የተናገሩት፡፡ እንደነዋሪዎቹ...

ገንዳውኃ ከተማ ወደሰላማዊ እንቅስቃሴ እየተመለሰች መኾኑን ነዋሪዎች ገለጹ፡፡

ባሕር ዳር: ነሃሴ 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምዕራብ ጎንደር ዞን ከሰሞኑም ባጋጠመው የጸጥታ ችግር በነዋሪዎች ላይ በተለይም ደግሞ በእናቶች፣ አቅመ ደካሞችና ሕፃናት ላይ ከፍተኛ ጫና ማሳደሩን አሚኮ ያነጋገራቸው ነዋሪዎች የገለጹት፡፡ ይሁን እንጅ ከሰሞኑ ተከስቶ የነበረው...

ጎንደር ከተማ ወደ ሰላማዊ እንቅስቃሴዋ መመለሷን የከተማዋ ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡

ባሕር ዳር: ነሃሴ 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት ቀናት ጎንደር ከተማ ላይ አለመረጋጋት በመፈጠሩ ሰዎች ቤት ዘግተው እንዲቀመጡ ማድረጉን ነዋሪዎቹ ነግረውናል፡፡ ነዋሪዎቹ በነበረው ችግር ሰብአዊ እና ቁሳዊ ውድመት መከሰቱንም መታዘባቸውን አስረድተዋል፡፡ እያንዳንዱ ሰው በተከሰተው ጦርነት...

“ለሰላም ለሚሰጠው ትልቅ ዋጋ የደሴን ሕዝብ እናመሰግናለን” ሳሙኤል ሞላልኝ የደሴ ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ

ባሕር ዳር: ነሐሴ 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ከሰሞኑ በተፈጠረው የሰላም እጦት አንዳንድ ከተሞች ሰላማዊ እንቅስቃሴያቸው ተገትቶ ቆይቷል፡፡ ከቀናት በኋላ በተፈጠረው መረጋጋት የጸጥታ ችግር ተከስቶባቸው የነበሩ ከተሞች ወደ ሰላማዊ እንቅስቃሴያቸው ተመልሰዋል፡፡ የታሪክ፣ የፍቅር፣ የደግነት፣...

“የደብረማርቆስ ከተማ ወደቀደመ ሰላማዊ እንቅስቃሴዋ ተመልሳለች” ከንቲባ መንበሩ ዘውዴ

ባሕር ዳር: ነሐሴ 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረማርቆስ ከተማ ባለፉት ቀናት የሰላም እጦትና አለመረጋጋት እንደነበረ የተናገሩት የደብረማርቆስ ከተማ ከንቲባ መንበሩ ዘውዴ ከሁለት ቀናት ወዲህ ግን ከተማዋ ወደ ሰላማዊ እንቅስቃሴ መመለስ መጀመሯን አስረድተዋል፡፡ ከንቲባው እንዳሉት፡- 👉...