አሁንም የጦርነት ነጋሪት የሚጎስሙ እና ሽብር የሚነዙ አካላት ከድርጊታቸው ሊታቀቡ ይገባል ተባለ፡፡
ባሕር ዳር: ነሐሴ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪዎች እና የንግዱ ማኅበረሰብ አባላት በወቅታዊ የፀጥታ ኹኔታ ከኮማንድ ፖስቱ መሪዎች ጋር ውይይት አድርገዋል፡፡ የከተማዋ ነዋሪዎች መሠረታዊ በኾኑ የፀጥታ ጉዳዮች እና የመፍትሔ አማራጮች ላይ ሰፊ...
በተለያዮ አካባቢዎች የሚፈጠሩ ግጭቶች በአካል ጉዳተኞች ፣ በህጻናት እና በሴቶች ላይ የሚያሳድረው ጫና ከፍተኛ...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) እንደ ሴቶች እና ማኀበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ በሀገራችን ከ20 ሚሊዮን በላይ አካል ጉዳተኞች አሉ፡፡ በሀገራችን ለአካል ጉዳተኞች የሚመጥን የመሠረተ ልማት ግንባታ አለመኖር እና አገልግሎት አሰጣጥ...
በአማራ ክልል የተፈጠረውን የጸጥታ ችግር በዘላቂነት ለመፍታት የመንግስት ሠራተኛው ሚና ከፍተኛ ነው።
ደብረብርሃን: ነሃሴ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ሸዋ ዞን የመንግስት ሠራተኞች በወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ ከኮማንድ ፖስቱ አመራሮችጋር ውይይት አድርገዋል፡፡
በውይይቱ የተገኙት የሰሜን ሸዋ ዞን ዋና አሥተዳዳሪና የኮማንድ ፖስቱ አባል አቶ መካሻ ዓለማየሁ በአማራ ሕዝብ ጥያቄ ላይ...
በትራንስፖርት ችግር ምክንያት ነፍሰጡር እናቶች እና አቅመ ደካሞች ጉዳት ደርሶባቸዋል” የባጃጅ አሽከርካሪዎች
ባሕር ዳር: ነሐሴ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ ባለ ሦስት እግር ተሽከርካሪዎች (ባጃጅ) መደበኛ የትራንስፖርት አገልግሎት መስጠት ጀምረዋል፡፡
አሚኮ ያነጋገራቸው አሽከርካሪዎች እንዳሉት በክልሉ የሰላም መደፍረስ ከተከሰተ ጀምሮ የትራንስፖርት አገልግሎት በመቆሙ ያገኙት የነበረው ገቢም...
“ሰሞኑን ተከስቶ ከነበረው ችግር በመውጣት ወደ መደበኛ ሥራችን ተመልሰናል” የምዕራብ ደንቢያ ወረዳ አርሶ አደሮች
ባሕር ዳር: ነሐሴ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አርሶ አደር በሌ ዳኛው የምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ተዘባ ገንበራ ቀበሌ አሥተዳዳሪ ናቸው፡፡ አርሶ አደር በሌ በአካባቢው አላስፈላጊ ብጥብጥ በመከሰቱ የአካባቢው ወጣቶች ለህልፈት ተዳርገዋል ነው ያሉት፡፡
አካባቢው ሰላም ባለመቆየቱ...








