“ችግሮችን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ጥረት ማድረግ ይገባል” የአማራ ክልል የሰላምና ደህንነት ቢሮ ኅላፊ እና...

ጎንደር: ነሐሴ 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ አሥተዳደር ወቅታዊ ጉዳይን አስመልክቶ በከተማዋ ከሚገኙ የመንግሥት ተቋማት የሥራ ኀላፊዎች ጋር የውይይት መድረክ ተካሂዷል። የውይይቱ ተሳታፊዎችም የሕዝብን ጥያቄ ተቀብሎ በተገቢው መንገድ መመለስ መቻል አስፈላጊ ስለመኾኑ በውይይቱ ተናግረዋል። በመድረኩ አንድነትን...

“የጉዛራ ቤተ መንግሥት ጥገና በጥሩ ሁኔታ እየተካሄደ ነው” የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ባሕልና ቱሪዝም መምሪያ

ባሕር ዳር: ነሐሴ 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በተመረጠ ሥፍራ የተመረጠ፣ በድንቅ ጥበብ፣ በረቂቅ የእጅ ሥራ የተቀመጠ፣ ታላቅ ቤተ መንግሥት፡፡ ታላቁን ሐይቅ ጣናን በአሻገር ያዩበታል፣ ነገሥታቱ፣ መኳንንቱ፣ መሳፍንቱ፣ ወይዛዝርቱ፣ ልዑላን ኀያላኑ፣ የጦር አበጋዞቹ ሁሉ ስለ ሀገር...

የሰላም እጦቱ የሀገር ማስቀጠያ ድልድይ የኾኑትን እናቶች የበለጠ ተጎጅ ስለሚያደርግ ሁሉም ወገን ወደ ሰላማዊ...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የልጅነት እንክብካቤ ትምህርት ክፍል ኀላፊ ዶክተር እባቡሽ ይርዳው እንዳሉት በሰላም እጦት ጊዜ ቅድሚያ ተጎጅ የሚኾኑት እናቶች ስለመኾናቸው አስረድተዋል፡፡ የእናቶች ቤተሰባዊ ጫና ካለው የቤተሰብ አባል አኳያ ይለያል...

“ትራንስፖር የሰላም ምልክት እና ተምሳሌት ነው”

ባሕር ዳር: ነሐሴ 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት ሳምንታት በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች በተፈጠረው አለመረጋጋት ምክንያት በርካታ የመሰረተ ልማት ተግባራት አገልግሎት መስጠት አቋርጠው ነበር፡፡ አለመረጋጋቱ ከፈጠረው ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ጉዳት በተጨማሪ የማኀበራዊ አገልግሎት መቋረጥ...

በግጭት ሰበብ የሕዝብ መጠቀሚያ ተቋማት እና ንብረቶችን ማውደም ተገቢ አለመኾኑን የባሕርዳር ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከባሕርዳር ከተማ የተለያዩ ቀበሌዎች የተውጣጡ ነዋሪዎች በወቅታዊ የከተማዋ እና የክልሉ ኹኔታ ላይ ውይይት እና ምክክር አካሂደዋል። በውይይቱ ላይ በክልሉ የተረጋጋ እና ፍጹም ሰላማዊ እንቅስቃሴ ለማስፈን በሕዝብ እና...