“ኮረም ከሰቆጣ አንድ ነው እትብቱ ሳየው ደስ ይለኛል ዋግሹም ያለበቱ”

ባሕር ዳር: ነሐሴ 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የደግነት መለኪያ፣ የጀግና መፍለቂያ፣ የሩህሩዎች መኖሪያ፣ የሀገር ወዳዶች መናኸሪያ፡፡ ሀገራቸውን አብዝተው ይወዳሉ፤ ለሠንደቅ ሲሉ ከፊት ቀድመው ይወድቃሉ። ለሀገር ክብር ሲሉ ደማቸውን ያፈስሳሉ፤ አጥንታቸውን ይከሰክሳሉ፤ ሀገራቸውን የሚነካባቸውን አብዝተው ይጠላሉ፡፡...

አንሸንድዬን በላስታ፤ ሶለልን በራያ

ባሕር ዳር: ነሐሴ 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የዘወልድ፣ የመዛርድ፣ የክፍሎ እና የስንየሰገድ የአንድ ወንድም ልጆች፣ ደጋጎቹና ኩሩዎች፣ ጀግናና ልበ ቀናዎች፣ ለፍቅር ሟቾች፣ ባሕልና ወግ አክባሪዎች ራያዎች ባሕላዊና ሃይማኖታዊ በዓላቸውን በአንድነት እያከበሩ ነው፡፡ ወተትና ማር...

“በሰላም እጦት የመንገዶች ሥራ በመዘግየታቸው ሀገርንም ኾነ የክልሉን ሕዝብ ለተጨማሪ ኪሳራ እየዳረጉ ነው” ...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር መንገድ ባለሥልጣን ምክትል ሥራ አሥኪያጅ ሳሙኤል ወርቅነህ እንዳሉት በባሕርዳር በተከሰተው የሰላም እጦት በከተማዋ ይሠሩ የነበሩ ትላልቅ የአስፓልት መንገዶች ፣ የሪዳክሽን መንገዶች፣ የዲሽ ቦይ፣ ክሮሲንግ ስላም...

ሰሞኑን ተከስቶ በነበረው አለመረጋጋት አሻቅቦ የነበረው የኢንዱስትሪ እና የግብርና ምርቶች ዋጋ ወደ ነበረበት እየተመለሰ...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በክልሉ በተለያ አካባቢዎች ሰሞኑን ተከስቶ በነበረው አለመረጋጋት የኢንዱስትሪ እና የግብርና ምርቶች ዋጋቸው አሻቅቦ መቆየቱ ይታወቃል፡፡ በመደበኛው ወቅት ከ55 ብር እስከ 75 ብር ይሸጥ የነበረው ቀይ ሽንኩርት በአለመረጋጋቱ ወቅት...

በላሊበላ ከተማ የተገኘውን ሰላም የበለጠ በማጽናት ጎብኝዎች በነጻነት ወደከተማዋ እንዲመጡ እየተሠራ መኾኑ ተገለጸ ።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ንጉሥ ወ ቅዱስ ላሊበላ ውብ አድርጎ ያነጻት፣ የዓለምን ጥበብ ሽሮ አዲስ ጥበብ ለዓለም ያሳየባት፣ ዓለትን እንደ ግራምጣ የሰነጠቀባት፣ ከላይ ወደታች የረቀቁ አብያተ ክርስቲያናትን የቀረጻባት፣ በቅዱስ መጽሐፍ ያለውን በምድር...