“የአማራ ክልል ሕዝብ ጥያቄዎች የሚመለሱት በኢትዮጵያዊነት ጥላ ስር ተመስርቶ በመሆኑ ኃይል ማሰባሰብን የሚያስችለውን የሰላም...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፤ 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፤ 1ኛ አስቸኳይ ጉባዔ በባሕር ዳር ተጀምሯል፡፡ አስቸኳይ ጉባዔውን የከፈቱት የአማራ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ-ጉባዔ ወይዘሮ ፋንቱ ተስፋየ...

“በሰሜን ሸዋ ዞን በተለያዩ አካባቢዎች ተከስቶ የነበረው ግጭት እና አለመረጋጋት ወደ አንጻራዊ ሰላም ተመልሷል”...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን በተለይም በመንዝ፣ ማጀቴ እና በሸዋሮቢት አካባቢዎች ግጭትና አለመረጋጋት ተከስቶ እንደነበር ይታወሳል። ይህንን ተከትሎ የሀገር መከላከያ ሠራዊት እና የክልሉ የጸጥታ ተቋማት ሰላም የማስፈን ተግባራትን ሲያከናውኑ ቆይተዋል።...

በሰላም እጦት ምክንያት የግብርና ግብዓቶች በሚፈለገው ልክ ለአርሶ አደሩ ባለመድረሳቸው በምርታማነቱ ላይ ተፅዕኖው ከፍተኛ...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በ2015/2016 የመኸር እርሻ አምስት ሚሊዮን ሄክታር መሬት በዘር በመሸፈን ከ160 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት ለመሰብሰብ መታቀዱን ቢሮው ገልጿል። የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ምክትል ቢሮ ኀላፊ አጀበ ስንሻው አምስት ሚሊዮን...

“በሰላም መደፍረስ ምክንያት የተሟላ ድጋፍ ባለማግኘታችን ችግር ላይ ወድቀናል” በደብረ ብርሃን የሚገኙ ተፈናቃዮች

ባሕር ዳር: ነሐሴ 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአካባቢው በተከሰተው ሰላም መደፍረስ ምክንያት ድጋፍ ሰጭ ድርጅቶች ድጋፍ ማድረግ ማቆማቸውን በደብረ ብርሃን ከተማ የሚገኙ ተፈናቃዮች ለአሚኮ ገልጸዋል፡፡ አስተያየት ሰጭዎች እንዳሉት ነሐሴ/2015 ዓ.ም መጀመሪያ 15 ኪሎ...

“አለመግባባቶችን በሰከነ መንገድ መፍታት ይገባል” የደሴ ከተማ መንግሥት ሠራተኞች

ደሴ: ነሐሴ 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በደሴ ከተማ የመናፈሻ ክፍለ ከተማ የመንግሥት ሠራተኞች በወቅታዊ ጉዳይ ከምሥራቅ አማራ ኮማንድ ፖስት ጋር ውይይት አካሂደዋል። በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል ተቀስቅሶ በነበረው ጦርነት በርካታ ውድመት ደርሷል። በወቅቱም በደሴ ከተማ በሰው...