የእስቴ – ስማዳ መንገድ ግንባታ ዋና ዋና ሥራዎች ተጠናቀቁ።
ባሕር ዳር: ጥር 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ መንገዶች አሥተዳደር በደቡብ ጎንደር ዞን የእስቴ - ስማዳ መንገድ ግንባታ ዋና ዋና ሥራዎች መጠናቀቃቸውን ተከትሎ ደረጃውን የጠበቀ አገልግሎት በመስጠት ላይ መኾኑን ገልጿል።
የመንገዱ መገንባት ከዚህ በፊት ወደ ተለያዩ...
ትልቅ ታሪክ፤ የላቀ ትስስር፤ የላቀ እቅድ፤
ባሕር ዳር: ጥር 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የ80 ዓመታት የስኬት ጉዞ አለው። የአዲስ አበባ ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ በዓመት 25 ሚሊዮን ተጓዦችን በማስተናገድ በእጅጉ ተጨናንቋል።
በ160 በላይ ዘመናዊ አውሮፕላኖች (በቅርቡ 60 አዲስ አውሮፕላኖች ይጨመራሉ)...
የአፈር እና ውኃ ጥበቃ ሥራ በመሥራት ተፈጥሮን ከጉስቁልና መታደግ ይገባል።
ደብረ ብርሃን: ጥር 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ብርሃን ከተማ በጣይቱ ክፍለ ከተማ በሳሪያ ቀበሌ የተፈጥሮ ሀብት ልማት ሥራ የማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሂዷል፡፡
የሳሪያ ቀበሌ አርሶ አደር ተክልዬ አንተንይስሙ ከአሁን ቀደም በተሠራው የአፈር እና ውኃ ጥበቃ...
የተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ ሥራ የአፈር ለምነትን ጨምሯል።
ጎንደር: ጥር 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የማዕከላዊ ጎንደር ዞን የ2018 ዓ.ም የተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ ሥራን በጎንደር ዙሪያ ወረዳ ማንጠርኖ ቀበሌ አስጀምሯል።
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በሚገኙ 15 ወረዳዎች የአፈር እና ውኃ ጥበቃ ሥራ በ889 ተፋሰሶች ላይ እንደሚከናወን...
ግጭትን አውግዘዋል፤ ለሰላም ተነስተዋል!
ባሕር ዳር: ጥር 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አሁን በኅብረት የተሰሙ ድምጾች፣ ሰላምን የተጣሩ አንደበቶች፣ ለሰላም የተዘረጉ እጆች፣ ወደ ሰላም የተጓዙ እግሮች፣ ሰላምን የሻቱ ልቦች በርክተዋል። አሁን ለሰላም የሚዘምሩት በዝተዋል፤ ሰላምን የሚፈልጉት አያሌ ኾነዋል።
ሰላም ጠፍታ ከርማለችና...








