የዝናብ እጥረት የአደጋ ስጋት መፍጠሩን የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር አስታወቀ።
ሰቆጣ: ጳጉሜን 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በብሔረሰብ አስተዳደሩ በተለይም ሰሀላ ሰየምት ወረዳ በዝናብ እጥረት ምክንያት በሰው እና በእንስሳት ላይ የሚደርሰውን ጉዳት ቀድሞ ለመከላከል ከአጋር ድርጅቶች ጋር እየተሠራ መኾኑም ተገልጿል።
በዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር በዘንድሮ ክረምት የዝናብ ስርጭቱ...
“ለፍትሕ ቢሮ አገልጋይነት መመረጥ ፍትሕ በመነፈጋቸው የተቸገሩ ሰዎችን እንባ በመልካም አገልግሎት የማበስ እድል ማግኘት...
ባሕር ዳር: ጳጉሜ 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ ኀላፊ ብርሃኑ ጎሽም እና የቀድሞው ቢሮ ኀላፊ አቶ ገረመው ገብረ ጻዲቅ የተቋሙ ሠራተኞች በተገኙበት መድረክ የሥራ ርክክብ አድርገዋል።
"ፍትሕ ቢሮ የሙያ ቤት ነው" ያሉት የቀድሞው...
የአማራ ክልል ከፍተኛ መሪዎች በወቅታዊ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ተግባራት አፈጻጸምና የቀጣይ አቅጣጫ ላይ ምክክር...
ባሕር ዳር: ጳጉሜ 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳደር አብዱ ሁሴን እና በምክትል ርእሰ መሥተዳደር ማዕረግ የመሰረተ ልማት ዘርፍ ክላስተር አስተባባሪና የከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ ኀላፊ ዶክተር አህመዲን መሀመድ ከኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር...
“የአገልጋይነት ቀንን ስናከብር በተግባር ማረጋገጥ ይገባል” የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ
ባሕር ዳር: ጳጉሜ 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት ጽሕፈት ቤት የ2016 ዓ.ም እቅድ ገምግሟል፡፡ ጽሕፈት ቤቱ በሀገር አቀፍ ደረጃ እየተከበረ ያለውን ጳጉሜ 1 የአገልጋይነት ቀንን አስመልክቶም ወይይት...
የቤት መሥሪያ ቦታ ለተሰጣቸው ማኅበራት የሊዝ ውል እና አጠቃላይ ካርታ ለመሥጠት እየሠራ መኾኑን የባሕር...
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ከተማ እና መሠረተ ልማት መምሪያ በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳዳር በማኅበራት ተደራጅተው የቤት መሥሪያ ቦታ ላገኙ ማኅበራት በጥቂት ቀናት ውስጥ የሊዝ ውል እና አጠቃላይ ካርታ...








