ሕዝቡ የተጀመረው ሰላም ወደ ተሻለ ደረጃ እንዲሸጋገር የራሱን አስተዋጽዖ እንዲያደርግ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ...
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በክልሉ ወቅታዊ ጉዳይ እና በቀጣይ አቅጣጫዎች ዙሪያ በሰጡት መግለጫ እንዳሉት ሰላሙ ዘላቂ እንዲኾን፣ የልማት ሥራዎች እንዲጀመሩ፣ የመልካም አሥተዳደሩ ሥራ በተቀላጠፈ ሁኔታ...
“ክልሉ አሁን ላይ በጣም በተሻለ የጸጥታ ሁኔታና ወደ ነበረበት ሰላም እየተመለሰ መኾኑን ለሕዝባችን...
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ በክልሉ ወቅታዊ ጉዳይ እና በቀጣይ አቅጣጫዎች ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በመግለጫቸውም የአማራ ክልል ባለፉት ሳምንታት በከፍተኛ የጸታ ችግር ውስጥ እንደነበር ተናግረዋል፡፡
በክልሉ የተከሰተው ቀውስ...
“ክልሉ አሁን ላይ ወደ አንጻራዊ ሰላም እየተመለሰ ነው” የአማራ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የክልሉ ጸጥታ መዋቅርና የሀገር መከላከያ ሠራዊት በቅንጅት ባደረጉት ሕግ የማስከበር ሥራ ክልሉን ወደ አንጻራዊ ሰላም መመለስ ተችሏል ተብሏል።
የአማራ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ የክልሉን ወቅታዊ የሰላምና ደህኅንነት...
“አብዛኛው የክልሉ አካባቢ ሰላም ሆኗል” ርእሰ መስተዳደር አረጋ ከበደ
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳደር አረጋ ከበደ በወቅታዊ ክልላዊ ጉዳዮች መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም የአማራ ክልል ባለፉት ሳምንታት የፀጥታ ችግር ውስጥ እንደነበር ተናግረዋል። በክልሉ የተከሰተው ቀውስ ሰብዓዊና...
“ለሕዝብ ሰላምና ደህንነት ሲባል ሁሉንም አይነት መሥዋዕትንት የከፈላችሁ የጸጥታ አካላት ሁሉ ምሥጋና ይገባችኋል” አቶ...
ባሕር ዳር: ጳጉሜ 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ጳጉሜን 2 የመሥዋእትነት ቀንን አስመልክቶ ለመገናኛ ብዙኃን መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫውን የሰጡት በምክትል ርእሰ መሥተዳደር ማእረግ የአሥተዳደር ጉዳዮች ክላስተር አስተባባሪና የአማራ ክልል ሰላምና ፀጥታ...







