ከመጭው መስከረም ጀምሮ የኮሌራ በሽታ ክትባት በዘመቻ ሊሰጥ መኾኑን የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንቲትዩት...
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩትና የአማራ ክልል ጤና ቢሮ የኮሌራ ወረርሽን ለመከላክል ታላሚ ያደረግ የግንዛቤ ማስጨበጫ የውይይት መድረክ ከባለድርሻ አካላት ጋር በባሕር ዳር ከተማ አካሂዷል፡፡
በሀገሪቱ ከተከሰተ...
“በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት ከ255 በላይ አዳዲስ አምራች ኢንዱስትሪዎች ወደ ምርት ገበተዋል” የአማራ ክልል ኢንዱስትሪና...
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ጳጉሜን 4 - የአመርችነት ቀንን ከአማራቾች ጋር አሳልፏል።
የአማራ ክልል ኢንዲስትሪ ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ ተፈሪ ታረቀኝ፣ የቢሮው የሥራ ኃላፊዎች እና ባለሙያዎች...
“በእስልምና ሃይማኖት አስተምህሮ በጎነት በዘር፣ በሃይማኖት፣ በጊዜ አይገደብም” ሸህ ሙሐመድ ኢብራሂም
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጳጉሜን 3 የበጎነት ቀን "በጎነት ለሀገር" በሚል መሪ መልዕክት እየተከበረ ነው።
በአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት የዳዕዋና የትምህርት ዘርፍ ኀላፊ ሸህ ሙሐመድ ኢብራሂም በቁራን...
“በጎነት እንደ ሀገር መተሳሰብ፣ መረዳዳትና ማኅበራዊ ፍትሕ እንዲሰፍን ሚናው የላቀ ነው” ወይዘሮ ብርቱካን...
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሴቶች፣ ሕጻናትና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኀላፊ ብርቱካን ሲሳይ የበጎነት ቀንን አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ በሀገር አቀፍም ኾነ በዓለም ደረጃ የሴቶች የበጎነት አሻራ አርዓያነቱ ለትውልድ የተረፈ ተግባር ነው...
”የአማራ ሕዝብ ሰላም ወዳድነቱን በተግባር አሳይቷል” አቶ ይርጋ ሲሳይ
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ በክልሉ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በመግለጫቸውም በክልሉ አንጻራዊ ሰላም መምጣቱን ገልጸዋል፡፡ ሰላሙ ከቀን ወደ ቀን እየተሻሻለ፣ ሰዎች...








