“አዲሱን ዓመት በራሳችን እሴት ወደ ቀደመው ከፍታችን የምንነሳበት እንዲኾን ይቅርታ፣ ፍቅር እና ተስፋን ስንቅና...
ባሕር ዳር: መስከረም 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ)አዲሱን ዓመት በራሳችን እሴት ወደ ቀደመው ከፍታችን የምንነሳበት እንዲኾን ይቅርታ፤ ፍቅር እና ተስፋን ስንቅና ትጥቆቻችን እናድርግ ብለዋል የአማራ ክልል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ መንገሻ ፈንታው (ዶ.ር)። ዶክተር መንገሻ...
“አዲሱን ዓመት በአዲስ ብሩህ ተስፋ ለመቀበል ከቂም በቀልና ቁርሾ ወጥተን ወደ ተረጋጋ እንቅስቃሴ እንዲሸጋገር...
ባሕር ዳር: መስከረም 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አዲሱን ዓመት በአዲስ ብሩህ ተስፋ ለመቀበል ከቂም በቀልና ቁርሾ ወጥተን ሀገራችን ብሎም ክልላችን ወደ ተረጋጋ ሁለንተናዊ እንቅስቃሴ እንዲሸጋገር ሁሉም የድርሻዉን ሊወጣ እንደሚገባ የአማራ ክልል ሰላምና ደህንነት ቢሮ ኃላፊ...
ለዘመን መለወጫ በዓል የማዕከላዊ ጎንደር ዞን እና የጎንደር ከተማ አሥተዳድር በጥምረት የእርድ እንስሳት ስጦታ...
ጎንደር: ጳጉሜ 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የማዕከላዊ ጎንደር ዞን አሥተዳደር እና የጎንደር ከተማ አሥተዳደር በጋራ ከ1 ነጥብ 1 ሚሊየን ብር በላይ በማሰባሰብ 19 የቀንድ ከብቶችን እንዲሁም ተጨማሪ በግና ፍየሎችን ለመከላከያ ሠራዊት አስረክበዋል።
የጎንደር ከተማ ተቀዳሚ...
የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ለመከላከያ ሠራዊት አባላትና ሌሎች የጸጥታ ኃይሎች ከ1 ነጥብ 6 ሚሊዮን...
ከሚሴ: ጳጉሜን 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር በአካባቢው ለሚገኘው የሀገር መከላከያ ሠራዊትና ሌሎች የጸጥታ ኃይሎች ከ1 ነጥብ 6 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ሰንጋዎችንና ፍየሎችን ለአዲስ ዓመት የበዓል ስጦታ አበርክቷል።
በርክክብ መርሐ ...
“ጠንካራ ክልል እንዲኖረን የአብሮነት እሴቶቻችንን ልንከባከበው ይገባል” የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የአብሮነት ቀንን በማስመልከት መልእክት አስተላልፏል።
ሙሉ መልእክቱ ቀጥሎ ቀርቧል፦
አብሮነታችን ለሰላም !!
አብሮነት ለሰው ልጆች ማኅበራዊ መስተጋብር ወሳኝ ሚና ያለው እሳቤ ነው። አብሮነት...








