“አልማ ያስገነባቸው 284 የመማሪያ ክፍሎች ለትምህርት ዘመኑ ለአገልግሎት ተዘጋጅተዋል” የጎንደር አካባቢ አልማ ማስተባበሪያ ጽሕፈት...
ባሕርዳር፡ መስከረም 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ልማት ማህበር (አልማ) ያስገነባቸው 284 የመማሪያ ክፍሎች ለአዲሱ የትምህርት ዘመን ለአገልግሎት መዘጋጀታቸውን የጎንደር አካባቢ አልማ ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት አስታወቀ፡፡
የጽህፈት ቤቱ ኃላፊ አቶ አለኸኝ ጓዴ ለኢዜአ እንደተናገሩት በትምህርት...
ለ1 ነጥብ 8 ሚሊዮን ሰዎች የኮሌራ ክትባት መቅረቡን የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ገለጸ፡፡
ባሕርዳር፡ መስከረም 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ክትባቱ መስከረም 5/2016 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚሰጥ ተገልጿል፡፡
ባለፈው ዓመት ጀምሮ በኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች የኮሌራ ወረርሽኝ መከሰቱ ይታወሳል፡፡
በአማራ ክልልም ከሐምሌ 7/2015 ዓ.ም ጀምሮ በቋራ ወረዳ ተከስቶ ...
አዲሱ የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው ልዩ ልዩ...
ባሕርዳር፡ መስከረም 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዛሬው እለት የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ሆነው የተሾሙት አቶ ጎሹ እንዳላማው ልዩ ልዩ ሹመቶችን ሰጥተዋል።
በአዲስ የተሾሙ የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር አመራሮችም፦
👉አቶ አስሜ ብርሌ - የባሕር...
አቶ ጎሹ እንዳላማው ወንድምአገኝ የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ኾነው ተሾሙ።
ባሕርዳር፡ መስከረም 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ ምክር ቤት በ4ኛ ዙር ምርጫ ፣11ኛ ዓመት፣ 9ኛ አስቸኳይ ጉባኤው አቶ ጎሹ እንዳላማው ወንድምአገኝን የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ አድርጎ ሹሟል።
አቶ ጎሹ እንዳላማው በወረዳና...
“የደቡብ ወሎ ዞን አሥተዳደር እና የደሴ ከተማ ሕዝብ ለመከላከያ ሠራዊት እያደረገ ያለው ድጋፍ ለሠራዊቱ...
ደሴ: መስከረም 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የደቡብ ወሎ ዞን አሥተዳደር እና የደሴ ከተማ አሥተዳደር ለሀገር መከላከያ ሠራዊት አዲስ ዓመትን በማስመልከት ከሕዝቡ የተሰበሰበውን ከ8 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የእርድ እንስሳት ድጋፍ አድርጓል።
የደቡብ ወሎ ዞን ዋና አሥተዳዳሪ...








