“በሁለት ቀናት ከ450 ሺህ በላይ ለሚኾኑ ሰዎች የኮሌራ በሽታ ክትባት ተደራሽ ተደርጓል” የአማራ ክልል...
ባሕር ዳር: መስከረም 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በክልሉ በሚገኙ ዘጠኝ ከተማ አሥተዳደሮች እና ወረዳዎች 1 ነጥብ 8 ሚሊዮን ሰዎችን ተደራሽ ማድረግ የሚያስችል የኮሌራ በሽታ ክትባት እየተሰጠ እንደሚገኝ ኢንስቲትዩቱ ገልጿል፡፡ ባለፉት ሁለት ቀናትም ለ450 ሺህ ዜጎች ክትባቱን...
“ለሰላምና ለመልካም ነገር የሚደረጉ ጉዳዮች ያለከልካይ ይፈጸማሉ” ብርጋዴር ጀኔራል ማርየ በየነ
ጎንደር: መስከረም 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሰላም ምልክት የፍቅር ተምሳሌት የኾነው የመስቀል በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅ የጎንደር ከተማ የሃይማኖት አባቶችና ወጣቶች በበዓሉ አከባበር ዙሪያ ውይይት አድርገዋል።
ቤተ ክርስቲያን ሁልጊዜም ለሰላም በሯ ክፍት ነው ፤ ቀዳሚም ተግባሯ ነው ያሉት...
በደሴ ከተማ ከ64 ሚሊዮን ብር በሚበልጥ ወጪ የተለያዩ የትምህርት መሰረተ ልማት ግንባታና ጥገና ሥራ...
ባሕርዳር፡ መስከረም 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደሴ ከተማ ከ64 ሚሊዮን ብር በሚበልጥ ወጪ አንድ አዲስ ትምህርት ቤትን ጨምሮ የተለያዩ የትምህርት መሰረተ ልማት ግንባታና ጥገና መካሄዱን የከተማው አስተዳደር ትምህርት መምሪያ አስታወቀ።
ግንባታውና የጥገና ስራው የተካሄደው በመንግስት፣ በአለም...
“በአማራ ክልል የወባ በሽታ ሥርጭት እና የሕሙማን ቁጥር እየጨመረ ነው” የአማራ ክልል ጤና ቢሮ
ባሕር ዳር: መስከረም 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የወባ በሽታ ሥርጭት በቀጣይ በወረርሽኝ መልኩ ሊከሰት ይችላል የሚል ስጋት እንዳለበት ቢሮው አስታውቋል።
የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ኀላፊ አብዱልከሪም መንግስቱ እንደተናገሩት እስካሁን በክልሉ በወባ በሽታ ምክንያት...
231 የመማሪያ ክፍሎች ተገንብተው ለ2016 የትምህርት ዘመን ዝግጁ መደረጋቸውን የደቡብ ወሎና አካባቢው አልማ ማስተባበሪያ...
ባሕርዳር፡ መስከረም 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አማራ ልማት ማኅበር (አልማ) ባለፉት ዓመታት በትምህርት፣ በጤና እና በሥራ እድል ፈጠራ ላይ ትኩረት አድርጎ ሲሠራ መቆየቱን የደቡብ ወሎና አካባቢው አልማ ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ አበባው ታደሰ ለአሚኮ...








