“ ኑ ስለ ሀገራችን ሰላምና ፍቅር በአንድነት እንጸልይ” ቆሞስ አባ ለይኩን ወንድይፍራው
ባሕር ዳር: መስከረም 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የግሽን ደብረ ከርቤ ዓመታዊ ክብረ በዓል መስከረም 21 ይከበራል፡፡ በአራቱም ንፍቅ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያንም ከበዓሉ ለመሳተፍ ወደ ግሽን ደብረ ከርቤ ይጓዛሉ፡፡ በርካቶችም ከውጭ ሀገራት ወደ ስፍራው ያቀናሉ፡፡ ሁሉም በአንድነትና...
የሰብል ቁጥጥር ሥራ ላይ ትኩረት እንዲደረግ የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አሳሰበ፡፡
ባሕርዳር፡ መስከረም 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በ2015/16 የምርት ዘመን ከ5 ሚሊዮን ሄክታር በላይ መሬት በዘር ለመሸፈን ታቅዶ ወደ ሥራ መገባቱ ይታወሳል፡፡ እስከ አሁን የምሥራቅ እና ምዕራብ ጎጃም ዞኖችን የቅርብ መረጃ ሳያካትት የዕቅዱ 94...
“በክልሉ በተፈጠረው የሰላም እጦት ምክንያት ተጓዦች ለእንግልት እየተዳረጉ ነው” የትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ባለስልጣን
ባሕርዳር፡ መስከረም 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በተከሰተው የሰላም እጦት ምክንያት ሕዝቡ ማኅበራዊ እና ምጣኔ ሃብታዊ ጉዳዮቹን ፈጽሞ ለመመለስ አስቸጋሪ ሁኔታ እንደተፈጠረበት የክልሉ የትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ባለሥልጣን ገልጿል፡፡
በክልሉ የትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ባለሥልጣን የመንገድ ትራፊክ ቁጥጥር...
“በአማራ ክልል 2 ነጥብ 5 ሚሊዮን ተማሪዎች ተመዝግበዋል” የክልሉ ትምህርት ቢሮ
ባሕር ዳር: መስከረም 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሁሉም ተማሪዎች በወቅቱ እንዲመዘገቡና ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ ሁሉም የድርሻውን እንዲወጣም ትምህርት ቢሮ ጥሪ አቅርቧል፡፡
በአማራ ክልል ከነሐሴ 23 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ የተማሪዎች ምዝገባ እየተካሄደ ነው፡፡ የአማራ...
“በተፈጠረው የሰላም እጦት ክልሉ ከፍተኛ ገቢ እያጣ ነው” የክልሉ ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ
ባሕር ዳር: መስከረም 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በክልሉ እየታየ ያለው የሰላም እጦት በኢንቨስትመንቱ ላይ ቀጥተኛ የኾነ ተጽእኖ እያሳደረ እንደኾነ ነው የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ የገለጸው፡፡
እየታየ ያለው አለመረጋጋት ወደ ክልሉ እየገባ ያለውን እና ለመግባት በሂደት...








