” 2 ነጥብ 7 ሚሊዮን ተማሪዎች ተመዝግበዋል፣ የዓመቱ መደበኛ ትምህርትም ተጀምሯል” የአማራ ክልል ትምህርት...

ባሕርዳር፡ መስከረም 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የ2016 ዓ.ም መደበኛ ትምህርት ተጀምሯል። የዓመቱን የመጀመሪያ ትምህርት አጀማመር የትምህርት ቢሮ ኀላፊዎች በባሕር ዳር ከተማ ተዘዋውረው ተመልክተዋል። የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኀላፊ እየሩስ መንግሥቱ ...

“በሁሉም ትምህርት ቤቶች የመማር ማስተማር ሂደቱ ተጀምሯል” የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ትምህርት መምሪያ

ባሕር ዳር: መስከረም 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ)በ2016. ዓ.ም የትምህርት ዘመን ከ71 ሺህ በላይ ተማሪዎችን በመመዝገብ ዛሬ በሁሉም ትምህርት ቤቶች የመማር ማስተማር ሂደት መጀመሩን በአማራ ክልል የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ትምህርት መምሪያ አስታውቋል። በዞኑ 158 የአንደኛ...

ከአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ መምሪያ ዕዝ የተሰጠ ወቅታዊ መረጃ ቁጥር 5

መስከረም16 እና 17/2016 ዓ.ም የሚከበሩት የመውሊድ፣ የደመራና የመስቀል በዓላት በአማራ ክልል የሃይማኖቶቹ ሥርዓት በሚፈቅዱት መንገድ እንዲከበሩ ኮማንድ ፖስቱ እየሠራ ነው። የሕዝብ ስብሰባዎች በአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጁ መከልከላቸው ይታወቃል። ይሄም ጽንፈኛና ዘራፊ ኃይሎች በሕዝብ ላይ ሊያደርሱት የሚችሉትን...

በአማራ ክልል የ2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን መደበኛ ትምህርት ተጀመረ።

ባሕር ዳር: መስከረም 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል የ2016 ዓ.ም የመጀመሪያው መደበኛ ትምህርት ተጀምሯል። የመማር ማሰተማር ሥራውን የትምህርት ቢሮ የሥራ ኀላፊዎች እና የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር የሥራ ኀላፊዎች በባሕርዳር ከተማ ...

በ2015 በጀት ዓመት ከ1 ሚሊዮን 200 ሺህ በላይ ዜጎች የሥራ እድል መፍጠሩን የሥራና...

ባሕር ዳር: መስከረም 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ሥራና ሥልጠና ቢሮ በ2015 በጀት ዓመት ከእቅዱ በላይ የሥራ እድል መፍጠሩን ገልጿል። ቢሮው በበጀት ዓመቱ ፦ 👉 ለ1 ሚሊዮን 203 ሺህ 180 ዜጎች የሥራ እድል ለመፍጠር...