የመስቀል ደመራ በዓል በባሕር ዳር ከተማ በከፍተኛ ድምቀት እየተከበረ ነው።
ባሕር ዳር: መስከረም 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የመስቀል ደመራ በዓል በባሕር ዳር መስቀል አደባባይ ላይ የሃይማኖት አባቶች፣ የመንግሥት ኀላፊዎች እና የሃይማኖቱ ተከታዮች በተገኙበት በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡
አሁን ላይ ስብከት በሰባኪያን ቀርቦ፣ ከደመራው መለኮስ በፊት መዝሙር በዘማሪያን እየቀረበ...
“የመስቀል ደመራ በዓል ድምቀቶች ገበያው ላይ በበቂ መጠን ቀርበዋል” ሸማቾች እና ሻጮች
ባሕር ዳር: መስከረም 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) መስኩ በልምላሜ ተሞልቶ በአደይ አበባ ሲያሸበርቅ ፣ ላሞች በልተው ጠግበው ወተት ሲታለቡ፣ ፀሐይን የጋረዳት ደመና ተገፍፎ ብርሃኗን ያለ ሥሥት ሥትሠጥ፣ አፍላጋት ከገመገማቸው ወርደው ድንፋታቸው ሲቀንስ፣ ዘመድ ከዘመድ...
የመስቀል በዓል አከባበር በገጠሩ የአገው ምድር!
ባሕር ዳር: መስከረም 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአገውኛ ቋንቋ “ድሩፃ!” እንኳን አደረሳችሁ ማለት ነው። መስቀል በሁሉም የኢትዮጵያ ገጠራማ አካባቢዎች በእሸት እና አበባ ታጅቦ የሚከበር የክርሥትና እምነት ተከታዮች በዓል ነው። በዓሉ በአማራ ክልል አገው ምድር ውስጥ...
የመውሊድ በዓል በኮምቦልቻ ከተማ መጂት መስጅድ እየተከበረ ነው።
ደሴ፡ መስከረም 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የመውሊድ በዓል በኮምቦልቻ ከተማ 08 ቀበሌ በሚገኘው መጂት መስጅድ ነው እየተከበረ የሚገኘው።
በመስጅዱ የመውሊድ በዓልን ለመታደም ከተለያዩ አካባቢዎች በርካታ አማኞች ይገኛሉ።
1ሺህ 498ኛው የነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ)...
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለመስቀል በዓል በሠላም አደረሳችሁ!
ኢትዮጵያ የበርካታ ባሕል፣ ወግ እምነትና ቅርሶች ሃብት ባለቤት ናት፡፡ በዓለም ማኀበረሰብ ዘንድ ሀገሪቱን ካስተዋወቋትና ዝናን ካተረፉላት መካከል ሃይማኖታዊ ክብረ በዓላት ተጠቃሾች ናቸው፡፡ ለሀገሪቱ ብሎም ለክልላችን የቱሪዝም ሃብት ምንጭ በመሆን በየጊዜው የቱሪስቶችን ቀልብ በመሳብ የሚዳሰሱና...








