“መጋቢት 24 ኢትዮጵያ ወደ አዲስ ምዕራፍ የተሸጋገረችበት ዕለት ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

  ባሕር ዳር፡ መጋቢት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የሀገራዊ ለውጡን ጅማሮ የኾነውን መጋቢት 24 አስመልክተው በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልእክት የመላ ኢትዮጵያውያን ለውጥ የመሻት ፍላጎት ምላሽ ያገኘበት ዕለት ነው ብለዋል። የሁሉም ዜጋ...

አስተማማኝ የምግብ ሉዓላዊነትን ለመገንባት የግብርና ኢንቨስትመንትን ማዘመን ይገባል።

  ባሕር ዳር: መጋቢት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎‎የአማራ ክልል መሬት ቢሮ የግብርና ኢንቨስትመንት ዘርፍን ውጤታማ ለማድረግ ያለመ የምክክር መድረክ ከአልሚ ባለሃብቶች እና ከባለ ድርሻ አካላት ጋር አካሂዷል። የአማራ ክልል የግብርና ኢንቨስትመንት ማኅበር ኘሬዝዳንት መስፍን ክፍሉ በኦሮሞ...

55 ሚሊዮን ብር የሚገመት ነዳጅ በሕገ ወጥ መንገድ ለግብይት ሊቀርብ ሲል መያዙን የአማራ ክልል...

  ጎንደር : መጋቢት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ አሥተዳደር በወቅታዊ የንግድ እንቅስቃሴዎች ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተካሂዷል። ውይይቱ በዋናነት የነዳጅ አቅርቦት ላይ ትኩረቱን ያደረገ ነው። የቶታል መገጭ ማደያ ሱፐርቫይዘር ዳንኤል ምንተስኖት ነዳጅ የሚጭኑ ቦቲዎች የትራንስፖርት...

“አስተማማኝ ሰላም እስኪሰፍን ድረስ የጸጥታ እና ደኅንነት ተቋማት የተቀናጀ ርብርብ ተጠናክሮ ይቀጥላል” ምክትል ጠቅላይ...

  ባሕር ዳር: መጋቢት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የጸጥታ እና ደኅንነት ተቋማት የሰላም ጋሻ፣ የብሔራዊ ክብር እና ጥቅማችን ዘብ ናቸው ብለዋል። ዛሬ "የጸጥታና ደኅንነት ተቋማት ቅንጅት ለሀገራዊ ሰላም እና...

የአብሮነት እሴቶችን በማጠናከር በልማት የተሳሰረ ማኅበረሰብ ለመፍጠር እየተሠራ ነው።

  ከሚሴ: መጋቢት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ከሰንበቴ ከተማ እና ከጅሌ ጥሙጋ ወረዳ ከተውጣጡ የኅብረተሰብ ተወካዮች ጋር የምክክር መድረክ አካሂደዋል። በምክትል ርእሰ መሥተዳደር ማዕረግ የከተማ ዘርፍ አሥተባባሪ አሕመዲን መሐመድ...