“ለአማራ ሕዝብ የሚያስብ ሁሉ የአማራ ሕዝብ እንዳይጎዳ የሰብዓዊ ድጋፍ ማድረግ አለበት።” ዲያቆን ተስፋው ባታብል

ባሕር ዳር: መስከረም 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል በወቅቱ ሁለት ታላላቅ ፈተናዎች አሉ፡፡ የሰላም እጦት እና የዝናብ እጥረት፡፡ የሰላም እጦቱ ለዜጎች ሞት ፣ የአካል ጉዳትና የንብረት ወድመት አስከትሏል፡፡ ከቦታ ቦታ ተንቀሳቅሰው መሥራት እና ...

ለአማራ ሕዝብ ሰላምና ደኅንነት አወንታዊ ፍላጎት ያለው ሁሉ ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን የድርሻውን እንዲወጣ የክልሉ...

ባሕርዳር፡ መስከረም 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መንግሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ በክልሉ የተፈጠረው የሰላም እጦት ሠብአዊና ቁሳዊ ውድመት ያስከተለ መኾኑን አስታውቋል። በዚህ ወቅት በብዙዎቹ አካባቢዎች የተፈጠረውን አንፃራዊ ሰላም የበለጠ በማስፋትና በመጠቀም የሕዝቡን የሰላምና የልማት እንቅስቃሴ ወደ...

“ስጋት እየኾነ የመጣውን የወባ ስርጭት ለመከላከል የአካባቢ ቁጥጥር ሥራ ላይ ትኩረት ማድረግ ይገባል።”...

ባሕር ዳር: መስከረም 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አሁን ላይ ያለው የወባ ሥርጭት ከባለፉት ዓመታት 50 በመቶ ጭማሪ ማሳየቱን ኢንስቲትዩቱ ገልጿል። ባለፉት ሦስት ዓመታት በኢትዮጵያ የወባ ስርጭት በከፍተኛ ኹኔታ በመጨመር ላይ ይገኛል። በአማራ...

“በአማራ ክልል በዝናብ እጥረት ምክንያት 1 ሚሊዮን የሚጠጉ ወገኖች አስቸኳይ ድጋፍ ያስፈልጋቸዋል” ዲያቆን...

ባሕር ዳር፡ መስከረም 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል በቆላማ አካባቢዎች የዝናብ እጥረት መከሰቱን መዘገባችን ይታወሳል። የዝናብ እጥረት በተከሰተባቸው አካባቢዎች የሚኖሩ በርካታ ወገኖችም ድጋፍ እንደሚያስፈልጋቸው ለአሚኮ ሲገልጹ ቆይተዋል። የአማራ ክልል አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ፕሮግራም ማስተባበሪያ...

በሸዋ ሮቢት ተሃድሶ ማዕከል ውስጥ ለሚገኙ 95 ተጠርጣሪ ግለሰቦች የተሃድሶ ሥልጠና እየተሰጠ መኾኑ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: መስከረም 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በኮማንድ ፖስቱ ተጠርጥረው በሽዋ ሮቢት ተሃዶሶ ማዕከል በሕግ ጥላ ስር ለሚገኙ 95 ግለሰቦች የመጀመሪያ ዙር የተሃድሶ ሥልጠና እየተሰጠ መኾኑ ተገልጿል፡፡ የሰሜን ሽዋ ዞን ሥራና ሥልጠና መምሪያ ኀላፊ እና የተሃድሶ...