“በቀጣዩ የመስኖ ሥራ እንቅስቃሴ ላይ በሥፋት በመሳተፍ ሊከሰት የሚችለውን የምግብ እጥረት ለመቅረፍ እንሠራለን” የሰሜን...

ባሕር ዳር: መስከረም 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሀገሪቱ የምጣኔ ሀብት መሠረት እንደኾነ የሚዘመርለት ግብርና አሁን ላይ ተፈጥሯዊና ሰው ሠራሽ ፈተናው በርክቷል። ሰው ሠራሽ የአፈር ማዳበሪያ እጥረት እና የጸጥታ ችግር በተጨማሪ የሰብል በሽታና አውዳሚ ተባይ ተከስቷል።እነዚህ...

“ከ72 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ ተደርጓል” የሴቶች፣ ሕጻናትና ማኅበራዊ ጉዳይ...

ባሕር ዳር: መስከረም 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከ72 ሺህ በላይ ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ ማግኘታቸውን የአማራ ክልል ሴቶች፣ ሕጻናትና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ አስታውቋል። የአማራ ክልል ሴቶች፣ ሕጻናትና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ የሕዝብ ግንኙነት ኀላፊ ምጥን ብርሃኑ በጎ...

“ድርቁ ያስከተለውን ጉዳት በመሥኖ ልማት ለማካካስ ጥረት እየተደረገ ነው” የሰሜን ጎንደር ዞን አሥተዳደር

ደባርቅ: መስከረም 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል ሰሜን ጎንደር ዞን የመኸር ዝናብ ዘግይቶ በመጣሉ እና ፈጥኖ በማቆሙ ድርቅ ተከስቷል። የተከሰተውን የድርቅ አደጋ ተከትሎም አርሶ አደሮች ለችግር መጋለጣቸውን አሚኮ በተደጋጋሚ መዘገቡ ይታወሳል፡፡ ለጊዜውም ቢኾን በመንግሥት እና በሌሎች...

“የኢኮኖሚ ችግር ያለባቸው ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጭ እንዳይኾኑ ኅብረተሰቡ ድጋፍ ሊያደርግ ይገባል” የወልቃይት ጠገዴ...

ሁመራ: መስከረም 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሰሜን አርማጭሆ ወልቃይት ጠገዴ እና አካባቢው በጎ አድራጎት ማኅበር በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ለሚገኙ የኢኮኖሚ አቅም ውስንነት ላለባቸው ተማሪዎች የደብተር ድጋፍ አድርጓል። የማኅበሩ ሰብሳቢ ሻለቃ ሙሉቀን አበበ በወልቃይት ጠገዴ...

ለአራት ትምህርት ቤቶች የዋግ ልማት ማኅበር 2 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር ግምት ያላቸው የትምህርት...

ባሕር ዳር: መስከረም 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዋግ ልማት ማኅበር በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ጋዝጊብላ ወረዳ ለሚገኙ ትምህርት ቤቶች 2 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር ግምት ያላቸው የትምህርት ቁሳቁሶች ድጋፍ አደረገ። ልማት ማኅበሩ ድጋፉን ያደረገው ከግብረ ሰናይ...