“በ190 ቀበሌዎች የወባ መከላከያ ኬሚካል ርጭት ሊካሄድ ነው” የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት
ባሕር ዳር: መስከረም 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስትቲዩት አሳሳቢ እየኾነ የመጣውን የወባ ሥርጭት መከላከል በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ከጤና ባለሙያዎች እና ከሥራ ኀላፊዎች ጋር በባሕር ዳር ውይይት አካሂዷል፡፡
በክልሉ 82 በመቶ የሚኾነው የኅብረተሰብ...
“ከአኩሪ አተር የተለያዩ የምግብ ዓይነቶችን ማዘጋጀት ይቻላል” የጎንደር ግብርና ምርምር ማዕከል
ገንዳ ውኃ: መስከረም 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከአኩሪ አተር ምርት የተለያዩ የምግብ ዓይነቶችን በማዘጋጀት ለማኅበረሰቡ እያስተዋወቀ መኾኑን የጎንደር ግብርና ምርምር ማዕከል አስታውቋል፡፡ የአኩሪ አተር ሰብል በሀገሪቱ ቆላማ አካባቢዎች በስፋት እየለማ ይገኛል። ይህ የሰብል ዓይነት...
የግሪሳ ወፍን ለመከላከል በአውሮፕላን የታገዘ ኬሚካል ርጭት መጀመሩን የቀወት ወረዳ አሥተዳደር አስታወቀ፡፡
ደብረ ብርሃን: መስከረም 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሽዋ ዞን ቀወት ወረዳ የተከሰተው የግሪሳ ወፍ በሰብል ላይ ጉዳት ሳያደርስ ለመከላከል በአውሮፕላን የታገዘ የኬሚካል እርጭት ተጀምሯል፡፡ የቀወት ወረዳና አካባቢው በጤፍና ማሽላ ሰብል ትርፍ አምራች...
“ኢሬቻ የኦሮሞ ሕዝብ ከሌሎች ኢትዮጵያውያን ወንድምና እህት ሕዝቦች ጋር በፍቅርና በአብሮነት የሚያከብረው በዓል ነው”...
ባሕርዳር፡ መስከረም 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የኢሬቻ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለመላው የኦሮሞ ሕዝብ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡አቶ አረጋ በመልዕክታቸው "ለመላው የኦሮሞ ሕዝብ እንኳን ለ2016 ዓ.ም የኢሬቻ በዓል በሠላም...
“ሰላም እና መረጋጋት ላይ ካልተሠራ ምጣኔ ሃብታዊ እንቅስቃሴው ይረጋጋል ብሎ ማሳብ አስቸጋሪ ነው” ፋንታሁን...
ባሕር ዳር: መስከረም 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሰላም ሲናጋ የሀገር እና ሕዝብ ማኅበራዊ፣ ፖለቲካዊ እና ምጣኔ ሃብታዊ ሥርዓት ይናጋል፡፡ ዜጎች የዓመት ልብሳቸውን እና የዕለት ጉርሳቸውን ለማግኘት ይቸገራሉ፡፡ የኑሮ ውድነት ከገቢ አቅም እየቀደመ...








