“የግሪሳ ወፍ ወረራ በተከተሰባቸው አካባቢዎች የተካሄደው የኬሚካል ርጭት ከ98 በመቶ በላይ ውጤታማ ነው” የአማራ...

ባሕር ዳር: መስከረም 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የግሪሳ ወፍ ወረራ መከሰቱን መዘገባችን ይታወሳል፡፡ የግሪሳ ወፉን ወረራ ለመከላከል በአውሮፕላን የታገዘ ርጭት መጀመሩንም አሚኮ ዘግቦ ነበር፡፡ በክልሉ የግሪሳ ወፍን ለመከላከል አሁንም...

በበጀት ዓመቱ ለተሻለ ሥራ አፈጻጸም ዝግጅት ማድረጉን የሰሜን ሽዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት አስታወቀ።

ደብረ ብርሃን: መስከረም 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በ2016 በጀት ዓመት ለተሻለ ሥራ አፈጻጸም ዝግጅት ማድረጉን የሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት አስታውቋል። ከፍተኛ ፍርድ ቤቱ እና በሰሩ ያሉ የወረዳ ፍርድ ቤቶች ከ2013 እስከ...

“ባሕር ዳርን ዓለም አቀፍ የቱሪዝም መዳረሻ ለማድረግ አልመን እንሠራለን” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው

ባሕር ዳር: መስከረም 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጭስ አልባው ኢንዱስትሪ እየተባለ ለሚጠራው የቱሪዝም ማዕከል የተፈጠረች እስክትመስል ድረስ ተፈጥሯዊ ፀጋዎቿ በርካታ ናቸው፡፡ የዓለማችን ረጂሙ ወንዝ ከምንጩ የሚነሳባት እና በኢትዮጵያ ታላቅ ከሚባለው የጣና ሐይቅ ዳርቻ የምትገኘው...

“በወጣቶች በጎ አድራጎት ሥራ ከ4 ነጥብ 3 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ ማዳን...

ባሕር ዳር: መስከረም 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ምክትል ኀላፊ ተሾመ ፈንታው ከሐምሌ1/2015 ዓ.ም ጀምሮ በተከናወነው የክረምት በጎ አድራጎት ሥራ ከ4 ሚሊዮን በላይ ወጣቶች በኢኮኖሚያዊ እና ማኅበራዊ የልማት ሥራዎች ላይ ...

“የግንባታ ዘርፉ የክልሉን ሁለንተናዊ እድገት በማፋጠን በኩል ሚናው አይተኬ ነው” አሕመዲን ሙሐመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር፡ መስከረም 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኅላፊዎች በባሕር ዳር ከተማ ውስጥ የሚገኙ ትልልቅ ፋብሪካዎችን እና የአገልግሎት ዘርፎችን የግንባታ ሂደቶች ተመልክተዋል። በምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን በተመራው ከፍተኛ የመንግሥት...