የሰባት ምርጫዎች ባለታሪኳ አዛውንት።
ባሕር ዳር: ግንቦት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምርጫ ለብዙዎች የፖለቲካ ክንውን ብቻ ሊኾን ይችላል። በአለፋ ወረዳ ሻሁራ ከተማ ነዋሪ ለኾኑት ለወይዘሮ አበቄ አልጋው ግን የህልውና እና የነገ ተስፋ ጉዳይ ነው።
በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ይበጀኛል የሚሉትን ፓርቲ...
“ምርጫው ለሕዝባዊ የልማት ተጠቃሚነት መሠረት የሚጥል ነው” ስቡሕ ገበያው (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ግንቦት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሰቆጣ ከተማ የብልጽግና ፓርቲ የባለፉት የለውጥ ዓመታት ልማታዊ ጉዞን የሚደግፍ ሰልፍ እና የምርጫ ቅስቀሳ ተካሂዷል።
የሰቆጣ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ ጌትነት እሸቱ
በሰባተኛው ሀገራዊ ምርጫ ብልጽግናን መምረጥ...
በክልሉ ከ600 በላይ የፊስቱላ ሕመም የገጠማቸው እናቶች ሕክምና ማግኘት ችለዋል።
ባሕር ዳር: ግንቦት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ከጤና ሚኒስቴር እና ከአጋር አካላት ጋር በመተባበር ዓለም አቀፍ ከወሊድ በኋላ የሚፈጠር ፊስቱላን የማጥፋት ቀን በተለያዩ ዝግጅቶች እያከበረ ነው፡፡
"ጤናዋ መብቷ ነው፤ ፊስቱላን እና በወሊድ...
የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ከ13 ሺህ በላይ ነዋሪዎቹን 🏠ጎጆ ሊያወጣ ነው።
ጎንደር: ግንቦት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር በመኖሪያ ቤት ኅብረት ሥራ ማኅበራት ተደራጅተው ቦታ ለተወሰነላቸው 550 ማኅበራት "ሳይት እና ብሎክ ቁጥር" ርክክብ እያካሄደ ነው።
በጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተደራጅተው የመኖሪያ መገንቢያ ቦታ ሲጠባበቁ ለነበሩ 550...
👨👩👧👦 የቤተሰብ እሴቶች መሸርሸር ለማኅበራዊ ቀውሶች አንዱ ምክንያት ነው። 🇪🇹
ባሕር ዳር: ግንቦት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሴቶች፣ ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ "በመልካም ቤተሰብ መልካም ትውልድ፤ ለጸና ሀገር" በሚል መሪ መልዕክት ዓለም አቀፍ የቤተሰብ ቀንን በክልል ደረጃ ለ4ኛ ጊዜ እያከበረ ነው።
የአማራ ክልል...








