ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎችና የመከላከያ ሠራዊት አመራሮች በባሕር ዳር ከተማ ጉብኝት አካሄዱ።
ባሕርዳር፡ ጥቅምት 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎችና የመከላከያ ሠራዊት አመራሮች በባሕር ዳር ከተማ እየተገነቡ የሚገኙ መሰረተ-ልማቶችን ጎብኝተዋል።
በጉብኝቱ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት ዳይሬክተር ጀነራል ተመስገን ጥሩነህ፣ የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄኔራል...
“ኢትዮጵያ ኾይ የሰላምሽ ጊዜ ይመጣ ዘንድ ተስፋ አለን”
ደሴ: ጥቅምት 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ኢትዮጵያ ኾይ የሰላምሽን ጊዜ እንናፍቃለን፣ የመረጋጋትሽ ዘመን እንጠብቃለን፣ በፍቅር የምትጠለቀለቂበት ዘመን እንመኛለን፣ የተወደደው ደም ግባትሽ፣ የሚያምረው ውበትሽ መመለሻ ቀን ሩቅ አይደለም።
በጎዳናዎችሽ ላይ በሰላም መመላለስን እንሻለን። የምናውቃቸው...
የጉና ተራራ ማኅበረሰብ ጥብቅ ስፍራ “የምሥራቅ አፍሪካ የውኃ ማማ”
ባሕርዳር፡ ጥቅምት 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጉና ተራራ የሚገኘው በአማራ ክልል ደቡብ ጎንደር ዞን ውስጥ ነው፡፡
ጉና አራት ወረዳዎችን እና 11 ቀበሌዎችን ያካልላል። እስቴ፣ ጋይንት፣ ጉና በጌምድር እና ፋርጣ የጉና ተራራን የሚያካልሉ...
“ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ በሰብላችን ላይ ጉዳት እንዳያደርስ እየሠበሰብን ነው ” የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)አቶ አባይ ደጀኔ እና አቶ አበራ ጌጡ በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በሰብል ልማት ላይ የተሠማሩ ባለሃብቶች ናቸው።
ባለ ሃብቶቹ መሬታቸውን ቀድመው በማለስለስ በዘር ሸፍነዋል ፤ በክረምት ወቅት ደግሞ ደጋግመው...
“ዘመኑን የዋጀ ከዘመኑ የቀደመ”
ባሕር ዳር: ጥቅምት 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ፋሲሎ ክፍለ ከተማ ላይ ማረፊያውን አድርጓል፡፡ ከ1993 ዓ.ም ጀምሮ ለተማሪዎች እና ለአካባባው ነዋሪዎች በቤተ- መጻሕፍትነት እና በመረጃ ማዕከልነት እያገለገለ ነው፡፡
ኢየሩሳሌም የሕጻናት እና ማኅበረሰብ ልማት ድርጅት...








